Ethiopia’s-Foreign-Affairs-Minister-Dr.-Tedros-Adhanom

የኢትዮዽያ የምስራቅ አፍሪቃ ሀያል ሀገር የመሆን ምኞት ደንቃራዎች፦

በሀገር ቤት ያለው አፋኝ ስርዓትና የሀገራዊ መግባባት አለመኖር፣ የጎረቤት ሀገሮች እየተነቃቃ የመጣ ተፎካካሪነት፣ ተደማምረው የኢትዮጵያን የክፍለ አህጉሩ ሀያል የመሆን ውጥን ሊያጨናግፉት ይችላሉ ይሉናል የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡት