Tag: ETHIOPIA

የአገር ሰው ጦማር – ቴአትር ነጠፈ፣ ፊልም ተንሳፈፈ፣ ተመልካች ጎደፈ

ዋዜማ ራዲዮ- እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው! ለምን እንደሆን አላውቅም…አንዳንድ ጊዜ የማይመስል ነገር አስባለሁ፡፡ እነ ሲራክ፣ ጭራ ቀረሽ፣ መራሄ ተውኔት አባተ መኩሪያ፣ እነ ሃይማኖት…

ከፍተኛ የደርግ ባለሥልጣናት ከጠ/ሚ ኃይለማርያም ጋር መከሩ

ዋዜማ ራዲዮ- ከጥቂት ዓመታት በፊት በይቅርታ የተፈቱት የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ባሳለፍነው ሳምንት ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ዳሳለኝ ቢሮ በመገኘት ለአንድ ሰዓት የቆየ ዉይይት ማካሄዳቸው ተሰምቷል፡፡ ዉይይቱ በዋናነት ያተኮረው ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ…

ከእስራኤሉ መሪ ጉብኝት በእርግጥስ ምን እናተርፋለን?

ዋዜማ ራዲዮ- የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ኡጋንዳን እና ሩዋንዳን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ከጎበኟቸው አራት ሀገሮች ጋር እስራኤል ባንድ ሆነ በሌላ መልኩ ታሪካዊ ትስስር…

አስመራና ዋሽንግተን ምን እየተባባሉ ነው ?

ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን ለሚከታተል ሁሉ አንድ የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ከሰሞኑ ወደ አስመራ በምስጢር መጓዛቸው   አስገራሚ ይመስላል። አስመራና ዋሽንግተን ምን እያደረጉ ነው? በክፍለ ቀጠናው እየሆነ ያለው ኤርትራ…

ኢትዮጵያና ኬንያ የሚንገታገተውን ድንበር ዘለል ፕሮጀክት ዳግም ሊሞክሩት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ሃያ አራት ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል የተባለለት ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና እና ደቡብ ሱዳንን በመሰረተ ልማት የሚያስተሳስረው “ላፕሴት” የተሰኘው ክፍለ–አህጉራዊ የልማት ፕሮጄክት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ በዓይነቱና በግዙፍነቱ በቀጠናው ተወዳዳሪ የሌለው…

ኤርትራ በዲፕሎማሲ መልሶ ማጥቃት ተጠምዳለች

የሶማሊያ ታጣቂዎችን በመርዳት ተከሳ በመንግስታቱ ድርጅት ማዕቀብ ስር የምትገኘው ኤርትራ በቅርቡ ደግሞ በሀገሪቱ ለሀያ አምስት አመታት ተፈፅሟል ለተባለው የመብት ጥሰትና ግፍ መሪዎቿ በዓለም ዓቀፍ መድረክ ለፍርድ እንዲቀርቡ ገለልተኛ አጣሪ ኮምሽኑ…

ከጦርነቱ ማን ምን ያተርፋል?

ከግጭቱ ሁለት ቀናት በፊት የኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አልጀሪያ ነበሩ? ለምን ዓላማ? ኢትዮጵያ በአልሸባብ ጥቃት ወቅት “ምንጩ ያልታወቀ የጦር መሳሪያ ማርኬያለሁ” ብላለች፣ ይህ መረጃ ከሳምንት በኋላ ለተከሰተው ግጭት ግብዓት እንዲሆን የታለመ…