Tag: Ethiopia Economy

የዶላር ጭማሪ አዲስ አበባን እያመሳት ነው

ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት…

የበቆሎ ዋጋ በኩንታል አንድ ሺህ ብር ደርሷል

የግንባታ ብረት ዋጋ ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መንግስት የሚመካበትን የግንባታ ዘርፍ ሊያስተጓጉለው እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል የቤት ቆጣቢዎች  ተጨማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ  ይችላሉ (ዋዜማ ራዲዮ) ሀገሪቱ ከአንድ አመት በፊት የገጠማት ህዝባዊ…

አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች

ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ…

ዶላር በጥቁር ገበያ የሀዋላ ግብይት አስደንጋጭ ጭማሪ አሳየ

ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን የምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ አስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር…

ቡናችን ድንግዝግዝ ውስጥ ገብቷል!

(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ…

የዋዜማ ጠብታ: የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ አንዣቧል

በየካቲት ወር የተመዘገበው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ጊዜ ከነበረው በ8.7 በመቶ ከፍ ማለቱን ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የወጣ መረጃ አመለከተ፡፡ ኤጀንሲው በየወሩ የሚያወጣው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ እንደሚያሳየው የየካቲት…

“ጉደኛው” ግብርናችን (ክፍል ሁለት)

የኢትዮዽያ ግብርና አላደገም ካልን ታዲያ የኢኮኖሚው ዕድገት ከየት መጣ? የኢትዮዽያ ግብርናን ከቁጥር ባሻገር መመርመር ያስፈልጋል። ዛሬም በጠባብ መሬት የሚያርሱ 13 ሚሊየን ገበሬዎች አሉን። የግብርና ሚኒስቴር በአለም በትልቅነታቸው ከሚታወቁ መንግስታዊ ተቋማት…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ ነው

ከተቋቋመ ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከተበዳሪዎች የሚጠብቀውን የሰላሳ በመቶ የገንዘብ ድርሻ ወደ አስር በመቶ ሊያወርድ እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ የዋዜማ ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚገልፁት አዲሱ ረቂቅ መመሪያ በልማት ባንክ ከተገመገመ…