Tag: Ethiopia banks

በትግራይ የጥሬ ገንዘብ ዕጥረት እየተባባሰ ነው

  ዋዜማ- ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረት በተፈጠረበት ትግራይ ክልል፤ ጥሬ ብር እሰከ 25 በመቶ በሚደርስ ኮሚሽን እየተሸጠ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። በሕወሓት እና በፌዴራል መንግሥት መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ፤…

የኢትዮጵያ መንግስት በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ ከረንሲ ዝውውር ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ መንግስት ብርን ከስውር የገንዘብ ዝውውር (ክሪፕቶ ከረንሲ) ጥቅም ላይ እንዳይውል እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ዋዜማ ባለፉት ሳምንታት ባደረገችው ማጣራት ለመገንዘብ ችላላች።  ባለፉት ሳምንታት  በዋናነት ብሔራዊ ባንክ የሚመራው ይህ ብርን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንቨስትመንት ባንክ እያቋቋመ ነው

ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የካፒታል ገበያ አግልግሎት በሚሰጡ ኩባንያዎች ውስጥ እንዲሳተፉ ባወጣው መመሪያ መሰረት የኢንቨስትመንት ባንክ የማቋቋም ሂደት ላይ መሆኑን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ንግድ…