Tag: Eritrea

የሞላ አስገዶም የመጨረሻ ሰዓታት በኤርትራ

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ሊቀምንበር ሞላ አስገዶም ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተናግሯል፣ በተግባርም አረጋግጧል። ግንኙነቱ አንድ አመት ይሁን ሰሞነኛ የተምታቱ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ሞላ አስገዶም በኤርትራ ያሉ ተቃዋሚዎችን “እንዳያገግሙ…

በሞላ አስገዶምና ወታደሮቹ ኩብለላ የሱዳን ሚና ምን ነበረ?

ሱዳን የኤርትራ ወዳጅ ሀገር ናት፣ ከኢትዮዽያ ጋር ያላት ግንኙነትም ጥሩ የሚባል ነው። ከኤርትራ ወታደሮች ተዋግቶና አምልጦ ወደ ድንበሯ የገባውን የሞላ አስገዶምን የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ቡድን ያለምንም ማንገራገር ወደ ኢትዮዽያ…

ኤርትራና አሜሪካ፡ ፍቅር እንደገና?

ከኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ማግስት ሆድና ጀርባ የሆኑት አሜሪካና ኤርትራ በተለያየ መንገድ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል ፍላጎት እንዳላቸው ፍንጮች መታየት ጀምረዋል። ኤርትራ በሶስተኛ ወገን በኩል ፍለጎቷን ብትገልፅም አሜሪካ በጉዳዩ ላይ ጥንቃቄ የተሞላበት አቋም…

የአስመራ ሰዎች በአዲስ አበባ

ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ከአምስት ዓመት በፊት ባወጣው ደንብ በወረራው ወቅት የተባረሩ ኤርትራዊያን እንደገና በኢትዮጵያ ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያገኙ፣ የቀድሞ ንብረታቸው ከፈለጉም ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው እንዲመለስላቸው ብሎም ከሀገሬው ሰው እኩል ንብረት ማፍራት እንዲችሉ…

“ጦርነቱ”

የአርበኞች ግንቦት 7 አማፅያን በኢትዮዽያ መንግስት ላይ ጥቃት መጀመራቸውን    አስታውቀዋል። መንግስት ጣቱን ወደ ኤርትራ ቀስሯል። ፍጥጫው ክፍለ አህጉራዊ ቀውሱን  ሊያባብሰው ይችላል የሚለው ስጋት ከፍተኛ ነው። ይህን የሶስትዮሽ ፍጥጫ  ተመልክተነዋል።ያድምጡት…

ወደብ አልባ መሆን ስንት እያስከፈለን ነው? (ሪፖርት ክፍል ሁለት)

በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የፖለቲካ ኪሳራውን በመፍራት ይመስላል ሀገሪቱ ወደብ አልባ በመሆኗ በአጠቃላይ እየደረሰ ስላለው ብርቱ ኢኮኖሚያዊይና ማህበራዊ ቀውስ ይፋ ማድረግ የማይደፍረው። አሁን አሁን ግን ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት ባለስልጣናት፣…

የኤርትራ ሰሞነኛ ፈተና

የኤርትራ ሰሞነኛ ፈተና በየመን የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ሳዑዲ ዐረቢያ በኤርትራ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የመሰንዘር ውጥን ነበራት። ይህን የሰሙት የኤርትራ ፕሬዝዳንት ሳዑዲ ድረስ ሄደው ወታደራዊ ጥቃቱን ማስቀረት ቢችሉም ይዘው የተመለሱት የቤት…