Tag: Eritrea

ከፍተኛ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከዐረብ ሀገራት ወደ ኤርትራ እየገቡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሶስት ወራት ከፍተኛ ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከዐረብ ሀገራት ወደ ኤርትራ እየገቡ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች አመለከቱ። ምንጮች በማስረጃ እንዳረጋገጡት ከመስከረም ወር ጀምሮ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከዓሰብ ወደብ በስተሰሜን በሚገኝ…

አስመራና ዋሽንግተን ምን እየተባባሉ ነው ?

ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን ለሚከታተል ሁሉ አንድ የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ከሰሞኑ ወደ አስመራ በምስጢር መጓዛቸው   አስገራሚ ይመስላል። አስመራና ዋሽንግተን ምን እያደረጉ ነው? በክፍለ ቀጠናው እየሆነ ያለው ኤርትራ…

ኤርትራ በዲፕሎማሲ መልሶ ማጥቃት ተጠምዳለች

የሶማሊያ ታጣቂዎችን በመርዳት ተከሳ በመንግስታቱ ድርጅት ማዕቀብ ስር የምትገኘው ኤርትራ በቅርቡ ደግሞ በሀገሪቱ ለሀያ አምስት አመታት ተፈፅሟል ለተባለው የመብት ጥሰትና ግፍ መሪዎቿ በዓለም ዓቀፍ መድረክ ለፍርድ እንዲቀርቡ ገለልተኛ አጣሪ ኮምሽኑ…

ከጦርነቱ ማን ምን ያተርፋል?

ከግጭቱ ሁለት ቀናት በፊት የኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አልጀሪያ ነበሩ? ለምን ዓላማ? ኢትዮጵያ በአልሸባብ ጥቃት ወቅት “ምንጩ ያልታወቀ የጦር መሳሪያ ማርኬያለሁ” ብላለች፣ ይህ መረጃ ከሳምንት በኋላ ለተከሰተው ግጭት ግብዓት እንዲሆን የታለመ…

ኤርትራ የፀጥታው ምክር ቤት “የተፈፀመባትን ወረራ” በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲያይላት አመለከተች

በድንበሩ ግጭት ዙሪያ ሀይለማርያም ደሳለኝ ከባንኪሙን ጋር ዛሬ ይነጋገራሉ ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ  የተፈፀመብኝን ወረራ የፀጥታው ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባ እንዲመለከት ስትል ትናንት ማመልከቻ አስገባች። ኤርትራ ማመልከቻዋን ከማስገባቷ ቀደም ብሎ የመንግስታቱ…

ኤርትራን ማን ይታደጋታል?

የመንግስታቱ ድርጅት አጣሪ ኮምሽን በኤርትራ ላለፉት ሀያ አምስት አመታት ለተፈፀመው የሰብዓዊ መብት ረገጣ የሀገሪቱ መሪዎች በዓለም ዓቀፍ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው ሊታይ ይገባል ሲል ምክረ ሀሳብ አቅርቧል። ኤርትራ ሪፖርቱን በጥብቃ አውግዛ…

በኢትዮ-ኤርትራ በድንበር አካባቢ አሁንም የተኩስ ድምፅ ይሰማል

አስመራና አዲስ አበባ በስብሰባ ተጠምደዋል ኤርትራ በግጭቱ ዙሪያ የተብራራ መግለጫ ልትሰጥ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር የተቀሰቀሰው ግጭት ጋብ ቢልም አሁንም የከባድ መሳሪያ ተኩስ አልፎ አልፎ እንደሚሰማ ምንጮች…