ሳዑዲ አረቢያ ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ አሰፈረች
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክፍለ ቀጠናው ራሷን የአካባቢው ሀያል ሀገር ለማድረግ እየተቀሳቀሰች ያለችው ሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ ማስፈሯን ለዋዜማ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክፍለ ቀጠናው ራሷን የአካባቢው ሀያል ሀገር ለማድረግ እየተቀሳቀሰች ያለችው ሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ ማስፈሯን ለዋዜማ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…
ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ የተጣለውን ማዕቀብ አራዘመ። ማክሰኞ (November 14) ባደረገው ስብሰባው የፀጥታው ምክር ቤት ከስምንት አመት በፊት በኤርትራ ላይ የጣለውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ አራዝሟል።…
ዋዜማ ራዲዮ- የፀጥታው ምክር ቤት የሶማሊያና የኤርትራን ጉዳይ የሚቆጣጠረው ኮሚቴ ኤርትራ ባለፈው አንድ አመት ለአልሽባብ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ ማግኘት አልቻልኩም አለ። ኮሚቴው ኤርትራ ለሌሎች ተቃዋሚዎች በተለይም ለኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች የገንዘብና የጦር…
ዋዜማ ራዲዮ- በኤርትራ አስመራ ከተማ ዛሬ በድንገት በተደረገ የተቃውሞ ስልፍ ተማሪዎችና ፖሊሶች ተጋጩ። የትምህርት ቤታቸው የቦርድ ዳይሬክተር መታሰራቸውን የተቃወሙ ተማሪዎች በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቢሮ ዳጃፍ ስልፍ ለማድረግ ሲሞክሩ በታጣቂዎች የተኩስ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተባባሰው ዘውግን ያማከለ ግጭት ሀገሪቷን ወደማትወጣው ቀውስ ከመክተት ባሻገር ከጎረቤት ሀገሮች ጋር ሊያናቁረን የሚችል አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል። ለዚህም አንዳንድ ምልክቶች አሉ። የኢትዮዽያን ቀውስ ጎረቤት ሀገሮች…
ዋዜማ ራዲዮ- የኳታር ወታደሮች ከአወዛጋቢው የጅቡቲና የኤርትራ ድንበር ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ኤርትራ አወዛጋቢውን የራስ ዱሜራ ኮረብታ ወራ መያዟ ተሰምቷል። ኤርትራ ወረራ ስለመፈፀሟ ማስተባበያ አልሰጠችም፣ ይልቁንም በኳታር ድንገተኛ ለቆ መውጣት ግራ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኳታር እና ሳዑዲ-መራሽ ዐረብ ባህረ ሰላጤው ሀገራት መካከል የተካረረው ሁለንተናዊ ቀውስ በተለይ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ላይ አሻራውን ማሳረፉ የሚቀር አይመስልም፡፡ ስለሆነም ኢትዮጵያ በቀጥታ የውዝግቡ አካል ባትሆንም ዳፋው ግን…
ዋዜማ ራዲዮ- የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት የኢትዮዽያና ኤርትራ የድንበር ውዝግብን ለመፍታት ስለለገመ የሀያላኑ ሀገራት መሪዎች ጫና እንዲያደርጉ የሚያሳስብ ደብዳቤ ለየሀገራቱ ልከዋል። ለዩናይትድ ስቴትስ ለእንግሊዝ…
ዋዜማ ራዲዮ- ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን ይፋ አደረገች። ኤርትራ ተጨማሪ ማዕቀብ የተጣለባት ከሰሜን ኮርያ ወታደራዊ የመገናኛ ራዲዮ መግዛቷ ከተደረሰበት በኋላ ነው።ሰሜን ኮርያ ላይ የወታደራዊ ቁሳቁስ ግዥና ሽያጭ…
ዋዜማ ራዲዮ-ኳታር ኢትዮጵያና ኤርትራን ለመሸምገል ፍላጎት እንዳላት ማክሰኞ ዕለት (ትናንት) አዲስ አበባን የጎበኙት የሀገሪቱ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሼክ መሀመድ ቢን አብዱራህማን አል ተሀኒ ለጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ መግለፃቸው ተሰማ። የኳታር የዲፕሎማቲክ…