Tag: election 2026

የምርጫ ሐስተኛ መረጃዎች

ዋዜማ- ሀገራት ምርጫ በሚያደርጉበት እና ግጭቶች በሚከሰቱበት ወቅት ሀሰተኛ መረጃዎች ከሌላው ጊዜ በተለየ ጨምረው ይስተዋላሉ።እነዚህ በተለያዩ ይዘቶች የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ማጣሪያ ስይደረግባቸው ከቀጠሉ ወቅት እየጠበቁ እንደ አዲስ ሊጋሩ ይችላሉ። በ7ኛው…

በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ውዝግብ ያለባቸው አካባቢዎች ምርጫ መደረጉ አጠራጣሪ ሆኗል

ዋዜማ – ከትግራይ ክልል ውጪ ሆነው በቀጥታ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ በተሠጠባቸው (በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የይገባኛል ውዝግብ ያለባቸው አካባቢዎች) የሚገኙ የምርጫ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ…

የመንግስት ሰራተኞች “በግዳጅ” የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ እየተደረገ ነው

ዋዜማ- ሁለት ወር ገደማ ለቀረው 7ኛው ጠቅላላ ሀገር አቀፍ ምርጫ፣ የሲቪል ሰርቪስ (የመንግስት) ሰራተኞች “በግዳጅ” የመራጭነት ካርድ እንዲያወጡ እየተገደዱ መሆኑን ዋዜማ ባደረገቸው ክትትል ተረድታለች፡፡ በፌደራል፣ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች የሲቪል…

የምርጫ 2018 ስነ ምግባር ደንብ ምን ይዟል?

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፖለቲካ ፓርቲዎችና እጩዎቻቸው፣ እንዲሁም የግል እጩዎች የሚመሩበትን የምርጫ ስነምግባር ደንብ አውጥቷል፡፡ ፖለቲካ ፓርቲዎች አስገዳጅነት ያለውን የቦርዱን የምርጫ ስነ ምግባር ደንብ ፈርመው የተቀበሉ ሲሆን፣…