በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ አድማ ላይ ናቸው
ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። በሰሜን…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። በሰሜን…
ዋዜማ- የትግራይ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ 14ሺ መምህራን ወደ ስራ እንዳልተመለሱ ዋዜማ ስምታለች። በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት፣ 14ሺ መምህራኖቼን በስራ ገበታቸው ላይ ላገኛቸው አልቻልኩም ሲል ለዋዜማ የነገራት፣ የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ነው። በሰሜኑ ጦርነት የተነሳ፣ ክልሉ ከፍተኛ ጉዳቶችን ካስተናገደባቸው ተቋማት መካከል አንዱ የትምህርቱ…
ዋዜማ- ትምሕርት ሚንስቴር በመጪው 2017 ዓ.ም የትምሕርት ዘመን በመላው አገሪቱ ከ 11ኛ ክፍል ጀምሮ የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና መስጠት ሊጀምር መሆኑን ዋዜማ ከሚንስትር መስሪያ ቤቱ ካገኘችው ሰነድና መረጃ መረዳት ችላለች።…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል አዲስ በተዋቀረው ምስራቅ ቦረና ዞን ጎሮ ዶላ ወረዳ በተጠናቀቀው የትምህርት ዘመን ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ትምህርት አለመስጠታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ከዞኑ እንደ አዲስ መዋቅር ጋር ተያይዞ በተማሪዎቹ…
ዋዜማ– በትግራይ፣ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች በጦርነትና ድርቅ ሳቢያ ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ዋዜማ ከየክልሎቹ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። ትግራይ ከጦርነቱ በኋላበትግራይ…
ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ሲፈጽሙ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድን ያቀረቡ 220 ሰራተኞቹን ማበረሩን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮች ሰምታለች። ባንኩ ከሰሞኑ ሀሰተኛ የትምህርት ሰነድ አቅርበዋል በሚል ከስራ ያባረራቸው ሰራተኞቹ ባለፈው አመት…
በእጅጉ የፖለቲካ መዳፍ ያረፈበት የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ሊጠገን የማይችል የሚመስል ስብራት ገጥሞታል። ይህ ስብራት በተማሪዎችና በወላጆች ላይ ከሚያደርሰው ብርቱ ተፅዕኖ ጎን ለጎን ለሀገራዊ ድባቴም ዳርጎናል። የዚህ የትምህርት ስርዓታችን ችግር ምንጩ…
ዋዜማ- የመምህራንን ኢኮኖሚያዊ ችግር ለማቃለል ይረዳል የተባለ “የመምህራን ማህበር ባንክ” ለመመስረት ዕቅድ መኖሩን ሰሞኑንን ለ3ኛ ጊዜ በጂግጂጋ በተካሄደው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አመታዊ ጉባዔ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መናገራቸው ዋዜማ…
ዋዜማ– በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት ክልላዊ የ6ኛ ክፍል መመዘኛ ፈተና መጀመሩን ተከትሎ የ7ኛ ክፍል ተመዝጋቢ ተማሪዎች፣ ወደ አዲስ አበባ ለመዛወር የመመዘኛ ፈተና የመውሰድ ግዴታ እንደተጣለባቸው ዋዜማ ተረድታለች፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…
ዋዜማ- በጌዴኦ ዞን 320 ትምሕርት ቤትዎች የሚገኙ ሲሆን የትምህርት ሚንስቴርን መመዘኛ አሟልተው ‘’ትምሕርት ቤት ‘’ለመባል የሚበቁት 13 ብቻ መሆናቸውን ዋዜማ ከዙኑ ትምሕርት መምሪያ ኃላፊ ሰምታለች፡፡ ከ80 በላይ የትምህርት ቤት የደረጃ…