መንግስት 1 ሚሊየን ዲያስፖራ ለገና ወደሀገሩ እንዲገባ ሲጋብዝ የመጣው 119 ሺሕ እንግዳ ብቻ ነበር
ዲያስፖራው በዘጠኝ ወር 3.8 ቢሊዮን ዶላር በባንክ ልኳል ዋዜማ ራዲዮ- በባለፈው የገና በዓል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባቀረቡት “1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ወደ አገር ቤት” ጥሪ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን…
ዲያስፖራው በዘጠኝ ወር 3.8 ቢሊዮን ዶላር በባንክ ልኳል ዋዜማ ራዲዮ- በባለፈው የገና በዓል የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባቀረቡት “1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ወደ አገር ቤት” ጥሪ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ኢትዮጵያዊያን…
ዋዜማ ራዲዮ- የሳውዲ አረብያ መንግስት በሀገሪቱ የሚኖሩ እና ህጋዊ ወረቀት የሌላቸው ሰዎች ሀገሪቱን በ90 ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ባስቀመጠው ቀነ ገደብ መሰረት ኢትዬጵያዊያን የማይወጡና በእድሉ የማይጠቀሙ ከሆነ ከሚገጥማቸው ችግርና በሳውዲ…
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የፖለቲካና የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለአሜሪካ ባለስልጣናት ገለፃ የሚደረግበት ጉባዔ በቅርቡ ይደረጋል። የኢትዮጵያና አሜሪካ ምክር ቤት(Ethiopian American Council) የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ባዘጋጀው በዚሁ ጉባዔ ላይ የፖለቲካ…
መንግስት ወዲያ ዲያስፖራ ወዲህ የኢትዮዽያ መንግስት የዲያስፖራ ፖሊሲ አውጥቶ፣ ቢሮ ከፍቶ መስራት ቢጀምርም ዲያስፖራውን በሀገሩ ጉዳይ ተሳታፊ ለማድረግ ግን አልተሳካለትም። አብዛኛው ዲያስፖራ የተቃውሞ ፖለቲካ ቡድን አባል ባልሆነበት ሁኔታ መንግስት…
የኢትዮጵያ መንግስት ዲያስፖራው ጥሪቱን ወደ ኢትዮጵያ ፈሰስ እንዲያደርግ የተቻለውን ሁሉ ጥረት ያደርጋል፣ ከባህር ማዶ ወደሀገር ቤት የሚላከው የገንዘብ መጠንም (Remittance)ቀላል አይደለም። ይሁንና ግን መንግስት የዲያስፖራውን ገንዘብና ሀብት መቀራመት እንጂ መሰረታዊ…
ያለፉትን አምስት ዓስርት ዓመታት በባህር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ለመሳተፍና ተፅዕኖ ለማሳረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች አድርገዋል፣ በተደራጀም ይሁን ባልተደራጀ ሁኔታ፣ከምርጫ ተሳትፎ እስከ ትጥቅ ትግል። የዲያስፖራው የፖለቲካ ተሳትፎና ትግል…