በሀገርቤት የተሰራው የኮቪድ መመርመሪያ መሳሪያ ለምን ገበያ ላይ አልዋለም?
በቻይና ከተሰራውና በዓለም የጤና ድርጅት ተቀባይነት ካለው መሳሪያ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ወደ ገበያ እንዳይወጣ ተደርጎ ቆይቷል። ዋዜማ – በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትና በአሜሪካው ኦሪገን ሄልዝ ኤንድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተሠራው…
በቻይና ከተሰራውና በዓለም የጤና ድርጅት ተቀባይነት ካለው መሳሪያ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ወደ ገበያ እንዳይወጣ ተደርጎ ቆይቷል። ዋዜማ – በአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትና በአሜሪካው ኦሪገን ሄልዝ ኤንድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ትብብር የተሠራው…
ዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በበረራ አገልግሎቱ በአፍሪካ በቀዳሚነቱ የሚታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መስጠት የሚችለውን አጠቃላይ የበረራ አገልግሎት አቅሙን ወደ 70 በመቶ እንዳወረደበት ዋዜማ ተረድታለች። የወረርሽኙ ሥርጭት በዓለማቀፍ ደረጃ መስፋፋቱን ተከትሎ፣…
ዋዜማ ሬዲዮ- በኢትዮጵያ ስርጭቱ በፍጥነት እየጨመረ በመጣው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው በፅኑ ለሚታመሙ ሰዎች የሚያገለግለው ቬንትሌተር (የትንፋሽ ማገዣ ማሽን) ከፍተኛ እጥረት ማጋጠሙንና ልውጥ የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑን የመንግስት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በሀገራት ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለውን ጫና ለመቀነስ እና ወረርሽኙን ለመግታት እንዲሆን የአለም ባንክ በቅርቡ በተለይ ለታዳጊ ሀገራት የማገገሚያ ድጋፍ ማድረጉ አይዘነጋም። ከዚህ ውስጥም ኢትዮጵያ ወደ…
ዋዜማ ሬዲዮ- የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለቆጣጠር የወጣው መመርያ ቁጥር 30/2013 ከመስከረም 25 2013 ዓም ጀምሮ እየተተገበረ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በርካታ አንቀፆችን በያዘው በዚህ መመርያ የኮቪድ 19 ቫይረስ ስርጭት መከላከያ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወደ ኢትዮጵያ በገባበት ወቅት በስራ ላይ የነበሩ የተወሰኑ ሀኪሞች እና ነርሶች ተቀንሰው ወደ ኮቪድ ወረርሽኝ መከላከያ ግብረ ሀይል እና ማገገሚያ ማዕከላት መሸጋገራቸው የሚታወስ ነው፡፡ ይህን…
ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮናን ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው የእጅ ንፅህና አጠባበቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ5 በመቶ በታች እንደሆነ የፌደራል ጤና ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተተባበር በ14 ከተሞች ላይ የሰራው ጥናት ግኝት…