Tag: CBE

ብሄራዊ ባንክ በመጀመሪያው የሰነዶች ጨረታ 19.9 ቢሊየን ብር ከባንኮች ሰበሰበ

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲን መተግበር ጀምሬያለሁ ባለ በሁለተኛው ቀን ባደረገው የሰነዶች የጨረታ ጨረታ ሽያጭ(open market operation) 19.9 ቢሊየን ብር ዋጋ ያለው የሰነድ ሽያጭ ማድረጉን አስታወቀ። በሰነድ ጨረታውም…

ብሄራዊ ባንክ ለመንግስት ቀጥታ ብድር እንዳይሰጥ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

ዋዜማ- ባለፉት ዓመታት በመቶ ቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ከብሄራዊ ባንክ የወሰደው መንግስት ከዚህ በኋላ እንደፈለገ የሚበደርበትን አሰራር የሚከለክል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ። ዋዜማ የተመለከተችው ረቂቅ አዋጅ እንዳሰፈረው መንግስት…

ለንግድ ባንክ ያልተከፈለ 900 ቢሊየን ብር እዳን የገንዘብ ሚኒስቴር እንዲወርስ ተወሰነ

ዋዜማ- ላለፉት በርካታ አመታት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከመንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተበድረው ያልከፈሉት 900 ቢሊየን የሚሆን ብርን የገንዘብ ሚኒስቴር እንዲወርስ መወሰኑን ዋዜማ ከሁነኛ ምንጮቿ ሰምታለች። ውሳኔውም የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሰኔ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 37 ቢሊየን ብር የካፒታል ማሳደጊያ እንዲሰጠው ተወሰነ

ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ካለው 43 ቢሊየን ብር ካፒታል በተጨማሪ ከ37.1 ቢሊየን ብር በላይ(650 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር) የካፒታል ማሳደጊያ ገንዘብ እንዲሰጠው ተወሰነ። ውሳኔውም የንግድ ባንኩን አጠቃላይ ካፒታል ከ80…

የባንክ ተበዳሪ ነዎት? ወይም ለመበደር አስበዋል? እነዚህ አዲስ መመሪያዎች ይመለከትዎታል

ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንኮች ከቀውስ ይታደጋል፣ መረጋጋትም ያሰፍናል ያላቸውን አምስት አዳዲስ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል። መመሪያዎቹ ከዚህ ቀደም የተወሰዱ ብድሮችንም ሆነ አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ላይ ገደብ እና ተጨማሪ ተጠያቂነትን…

ንግድ ባንክ የተወሰደበትን ገንዘብ ለማስመለስ ዘመቻ ሊጀምር ነው

ዋዜማ- ቅዳሜ ዕለት በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል መዋቅር ላይ የተከሰተውን ግድፈት ተጠቅመው ገንዘብ የወስዱ አካላትን ለማደን ግብረ ኀይል መቋቋሙን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ሰምታለች። ከብሔራዊ ባንክና ንግድ ባንክ ባለሙያዎች…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር አንድ ትሪሊየን ብርን ተሻገረ

ዋዜማ- በኢትዮጵያ መንግስት ባለቤትነት የተያዘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ ብድር ከአንድ ትሪሊየን ብር ማለፉን ዋዜማ ከባንኩ ምንጮቿ ሰምታለች።  ባንኩ በተጠናቀቀው የ2015 አ.ም የበጀት ዓመት ብቻ የሰጠው አዲስ ብድር 151…

ዶላር በባንኮች በኩል  እስከ 115 ብር እየተሸጠ ነው 

ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…

የጥቁር ገበያ የዶላር ምንዛሪ 90 ብር ደርሷል፤ ከባንክ ምንዛሪ ጋር ልዩነቱ 37 ብር ሆኗል

የግል ባንኮች ለአንድ የአሜሪካ ዶላር የሚጠይቁት ኮሚሽንም 38 ብርን አልፏል  ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ የይፋዊ ወይንም የባንኮች እና የጥቁር (የትይዩ) ገበያ የምንዛሪ ዋጋ ልዩነት ከፍ ያለ ጭማሪ ማሳየቱን…