Tag: Blue party

ይልቃል ጌትነትና የሕወሐት አመራሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ሞት ጋር ተያይዞ በተነሳ ሁከት በግድያና የንብረት ውድመት ወንጀል የተጠረጠሩት ይልቃል ጌትነት እንዲሁም ለሽብርተኞች የሀገር ምስጢር በማወበል የተጠረጠሩ የሕወሐት አመራሮችና ሌሎችም ዛሬ ማክሰኞ…

ሁለቱ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች እየተሸማገሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- መስከረም 28፣2009 የተደረገው የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ አቶ የሺዋስ አሰፋን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ በከፍተኛ ድምጽ መምረጡን ተከትሎ ‹‹ምርጫው ተጭበርብሯል፣ የፓርቲው ደንብ በሚያዘው መሠረት ምርጫ አልተካሄደም፣ የፓርቲው ሕጋዊ መሪ…

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ፍርድ ቤት ከቀረቡ በኋላ “በስህተት ነው” ተብለው ተሰናበቱ

ዋዜማ ራዲዮ- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ትላንት ሰኞ ግንቦት 14 ቀን ከወንጀል ምርመራ በደረሳቸው ጥሪ መሰረት ፓሊስ ጣቢያ ሲሄዱ ከዚህ በፊት ነፃ በተባሉበት ክስ በፍርድ ቤት እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው…

ሰማያዊና መኢአድ ሊጣመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ሰማያዊ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵይ አንድነት ፓርቲ ወደ ውህደት የሚወስዱ ስራዎችን በጋራ ለማከናወን  የስምምነት ፊርማ ዛሬ (ሀሞስ) በመኢአድ ቢሮ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ ወደ ሙሉ ውህደት አልያም ጥምረት ያደርስናል ብለዋል…

ሰማያዊ ፓርቲ መሰንጠቅ አልገጠመኝም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር በፓርቲ ውስጥ መስንጠቅ አለመከሰቱን ይልቁንም ፓርቲው በዲስፕሊንና በምዝበራ ጥፋተኛ ያላቸው የአመራር አባላት ላይ እርምጃ የወሰደበት እንደነበረ አስታወቀ። ለፓርቲውና ለቀድሞ አመራሮች…

የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት በጋዜጠኞች ፊት ግብ ግብ ገጠሙ

ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ወራት ወዲህ በውዝግብ የተጠመደው የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት አባላት በጋዜጠኞች ፊት ግብ ግብ ገጠሙ። ከወራት በፊት ፓርቲው ነባሩን ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን አግዶ በምትኩ አቶ የሺዋስ አስፋን…

የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ እንዳይካሄድ በምርጫ ቦርድ ታገደ

ዋዜማ ራዲዮ- ለዛሬ (ቅዳሜ) የተጠራው የሰማያዊ ፓርቲ ጉባኤ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መታገዱ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ወንድሙ ጎላ ጠቅላላ ጉባኤው እንዳይደረግ መከልከላቸውን ምክንያት እድርገው የገለፁት…

Ethiopia‬ Election 2015- ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል?

ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ…