ሕወሓት ህጋዊነቱ እንዲመለስለት ለምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ተደረገ
ዋዜማ ~ የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ – ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…
ዋዜማ ~ የኢትዬጵያ ምርጫ ቦርድ – ሕጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ከህወሓት የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን አስታወቀ ፡፡ ቦርዱ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ ያደረገው ሕወሃት ከምዝገባ ያሰረዘውን “ሐይልን መሰረት ያደረገ የአመፅ ተግባር ላይ…
ዋዜማ – የወለኔ አርሶ አደሮች ህብረት ፓርቲ (ወአህፓ) ‘ን በመመስረት ከምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና የማግኘት ሂደት ላይ እንደሚገኙ የጠቆሙት የፓርቲው አባላት ” ይሁንና ፓርቲው እንዳይመሰረት የተለያዩ ችግሮች እያጋጠሙን ነው ”…
ዋዜማ -በደቡብ ክልል ስር የሚገኙ 6 ወረዳዎች በኢትዮጵያ አስራ ሁለተኛ ክልል ለመሆን ላቀረቡት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ያደርጋሉ፡፡ ይህን ለማስፈፀምም 541 ሚሊየን ብር ያስፈልገኛል ሲል የኢትዮጰያ ምርጫ ቦርድ መንግስትን ጠይቋል፡፡ መንግስት…
ደኢህዴን በሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ ዙሪያ ያወጣው ግልፅነት የጎደለው መግለጫ ውዝግቡ ገና ከመቋጫው እንዳልደረሰ ጠቋሚ ነው። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ውጥረቱን ረገብ ያደረገና ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ያብራራ ምላሽ ሰጥቷል።…
ለ2012 ዓ.ም ምርጫ ማፈጸሚያ 3.7 ቢሊዮን ብር በጀት መያዙ ታውቋል፡፡ ይህ የበጀት መጠን ከዚህ ቀደም በተደረገው የምርጫ በጀት በስምንት ዕጥፍ ከፍ ያለ ነው። በውይይቱ የተሳተፈው የዋዜማ ሪፖርተር እንደዘገበው ዋዜማ ራዲዮ-…
ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድን እንዲመሩ መሾማቸው በሀገሪቱ የፖለቲካ ሽግግር አዲስ ምዕራፍ ነው። የግለሰቧ የጀርባ ታሪክ ለህግ ልዕልና ያላቸው ፅናትና በህዝብ ዘንድ ያላቸው አመኔታ ሹመቱን እንደ ትልቅ…