Tag: Amhara

መንግስት በጎንደር ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ጀምሯል፣ ግጭትና ውጥረት ተከስቷል

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት ሀይሎች በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ትጥቅ ለማስፈታት መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በአካባቢው ግጭት መከሰቱንና ውጥረት መንገሱን ከየአካባቢው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለዋዜማ ገልፀዋል። ህብረተሰቡ በመንግሥት የወጣበትን መሳሪያ የማስረከብና ትጥቅ የመፍታት…

የጎንደሩ ግጭት ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና በጎንደር ከተማ ነዋሪዎች መካከል ማክሰኞ ዕለት የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን መንግስት አምስት ሰዎች “በተባራሪ ጥይት” መገደላቸውን አምኗል። የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ሌሎች…

ጎንደር እንደምን አደረች?

ዋዜማ ራዲዮ-በጎንደር ትናንት የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በፌደራሉ መንግስት፣ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት እንዲሁም የሀገሪቱ የደህንነት መስሪያቤት መካከል ከፍተኛ አለመግባባት ተከስቷል። የትግራይ ክልል በአንድ ብሄር  ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ተከፍቷል ሲል ከሷል። የአማራ…

የቅማንት ብሄረሰብና መንግስት ተፋጠዋል፣ ቅማንቶች ተጨማሪ 74 ቀበሌዎች ይገቡናል ብለዋል

በቅርቡ ራስን የማስተዳደር መብት የተፈቀደለት የቅማንት ብሄረሰብ ከጠየኩት 126 ቀበሌ 52 ቀበሌ ብቻ ነው የተፈቀደለኝ፣ ቀሪዎቹ 74 ቀበሌዎች ይሰጡኝ ሲል ብርቱ ተቃውሞ አቅርቧል። ለቅማንት ብሄረሰብ ራስን የማስተዳደር መብት መፈቀዱን ተከትሎ…