የአማራ ክልል ሕዝብ 102 ቢሊየን ብር ዕርዳታ ይፈልጋል
ክልሉ ከሚያስፈልገው ዕርዳታ 71 ቢሊየን ብር ያህሉ ለምግብ አቅርቦት የሚያስፈልግ ነው ዋዜማ- በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ አደጋዎች ለደረሰው ጉዳት “የሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ” እና “ምላሽ” ለመስጠት ክልሉ 102 ቢሊዮን ብር…
ክልሉ ከሚያስፈልገው ዕርዳታ 71 ቢሊየን ብር ያህሉ ለምግብ አቅርቦት የሚያስፈልግ ነው ዋዜማ- በአማራ ክልል በተፈጥሮ እና ሰውሰራሽ አደጋዎች ለደረሰው ጉዳት “የሰብአዊ ድጋፍ ለማድረግ” እና “ምላሽ” ለመስጠት ክልሉ 102 ቢሊዮን ብር…
ዋዜማ፡ በመንግስትና በተወሰኑ የፋኖ ታጣቂ ቡድኖች መካከል የተደረገው የመጀመሪያው የድርድር ማመቻቸት ሙከራ የተሳካ እንደነበረ በጉዳዩ የተሳተፉ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ለዋዜማ ተናግረዋል። ስለውይይቱ ዝርዝር ይዘትና አንዳንድ ደህንነትን አደጋ ላይ የሚጥሉ መረጃዎችን መናገር…
ዋዜማ- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ከባለፈው ዓመት መጨረሻ ጀምሮ በእስር ላይ የሚገኙ “የአማራ ብሔር ተወላጆች በፍርድ ቤት ውሳኔ ሳያገኙ” ሰባት ወራት እንደሞላቸው ለዋዜማ ተናግረዋል። እነዚሁ ግልፅ ባልሆነ ውንጀላ በእስር…
ዋዜማ- የሀገሪቱ ሁለተኛ ትልቅ ከተማና የአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጀምራለች። የከተማዋ አስተዳደር ለዋዜማ እንደነገሩት የባህር ዳር የኮሪደር ልማት አንድም የሚያፈናቅለው ነዋሪ አልያም…
ዋዜማ- በደቡብ ጎንደር ዞን በሚገኙ ከአምስት ወረዳዎች ከ2016 ዓ.ም ማብቂያ ጀምሮ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እስቴ መካነ ኢየሱስ፣ አንዳቤት፣ ሙጃ፣ ስማዳ እና…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ይመዘገባሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ እስካሁን የተመዘገቡት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመንን መስከረም 7 ቀን…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለ10 ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባለፈው ግንቦት 28 ካበቃ በኋላ ለተጨማሪ ወራት ባይራዘመም፣ አዋጁ…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በመንግስትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ድርድር እንዲደረግ ለማመቻቸት የተቋቋመው ምክር ቤት ዛሬ በአሜሪካ ኤምባሲ ከዲፕሎማቶች ጋር እንደሚወያይ ዋዜማ ተረድታለች። ከተቋቋመ ከሁለት ወራት በላይ ያስቆጠረው የአማራ…
በምስራቅ ጎጃም ትራንስፖርት እንደተቋረጠ ነው፣ በምዕራብ ጎጃም መደበኛ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በአብዛኛው የአማራ ክልል የሚደረግ የመኪና ትራንስፖርት ላይ የዝርፊያ፣ ዕገታና የህገወጥ ኬላ ችግሮች ተባብሰዋል። ዋዜማ- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ከባለፈው ማክሰኞ ነሐሴ 07 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በኹሉም የጎጃም ዞኖች መንገዶች መዘጋታቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ይህን ተከትሎ በጎጃም በኩል ወደ ክልሉ ከአዲስ አበባ የሚገቡ የጭነት እና የሕዝብ…