Tag: Addis Ababa

ባንኮች የሰራተኞቻቸውን የትምህርት ማስረጃ ትክክለኝነት እንዲያጣሩ ብሄራዊ ባንክ መመሪያ ሰጠ

ዋዜማ- በተለያዩ የሰራ መስኮች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች መኖራቸውን የሚያሳይ ፍንጭ መገኘቱን ተከትሎ፣ ብሎም የዲግሪ ወረቀት ሽያጭ እንደነበረ ከተደረሰበት በኋላ፣ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱ ባንኮች ውስጥ ያሉ ሰራተኞች የትምሕርት ማስረጃ ላይ ማጣራት…

የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት ሲል የትግራይ አለማቀፍ ምሁራን ስብስብ ጥሪ አቀረበ

ዋዜማ- ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ የሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፍተኛ ውድቀት አጋጥሞታል ሲል የትግራይ አለማቀፍ የምሁራንና ባለሞያዎች ስብስብ አዲስ ባቀረበው የግምገማ ሪፖርት ወቀሳ አቀረበ፡፡ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር…

አዲሱ የአሜሪካ ቪዛ መመሪያ ምን ይላል?

ዋዜማ- በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያዊያን የሚሠጠውን ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር ማሳጠሩን ሐምሌ 2፣ 2017 ዓ፣ም በይፋዊ ገጹ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። ኢምባሲው፣ የኢትዮጵያዊያን ተጓዦች የቪዛ ቆይታ ጊዜ ያጠረው፣ የአሜሪካ…

የምክክር ኮሚሽነሩ ከሀላፊነታቸው ለቀቁ

ዋዜማ- የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አንድ ኮሚሽነር በራሳቸው ፍቃድ ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ዋዜማ ከኮሚሽኑ ምንጮች ሰምታለች። ከ11ዱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች መካከል ሥራቸውን በፍቃዳቸው የለቀቁት ተገኘወርቅ ጌቱ መሆናቸውን ምንጮች ጠቁመዋል። ተገኘወርቅ ኃላፊነታቸው በገዛ…

የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ቀለም ሊቀየር ነው

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሕዝብ ትራንስፖርት ሰጪ ተሽከርካሪዎች እንደ አገልግሎታቸው ዓይነት “ወጥ ቀለም” እንዲይዙ እና አሽከርካሪዎችም የራሳቸው የስራ የደንብ ልብስ እንዲኖራቸው ለማድረግ እቅድ እንደተያዘ ዋዜማ ሠምታለች። የክልል ከተሞችም በሚወስኑት…

“መብራት ያላበራ እቀጣለሁ” የአዲስ አበባ አስተዳደር

ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ዳር የሚገኙ የንግድ ወይም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከምሽት 12 እስከ ንጋት 12 ድረስ “የውጭ” እና “የውስጥ መብራት” ካላበሩ እንዲሁም በምሽት ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን የሚያሳይ በመብራት…

በአዲስ አበባ “የሻዕቢያ ተልዕኮ አስፈፃሚ” ናቸው የተባሉ 224 ስዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ብቻ 224 “የሻዕቢያ መንግሥት ተልዕኮ አስፈጻሚዎች” ናቸው ያላቸውን ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ዋዜማ ከፀጥታና ደህንነት ምንጮች ስምታለች። ቢሮው፣…