የአገር ሰው ጦማር: ‹‹ቀላል›› እየተባለ የሚጠራው ‹‹ከባድ›› ባቡራችን
(ሙሄ ሐዘን ጨርቆስ) በድምፅ የተሰናዳውን ጦማር እዚህ ያድምጡ እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር!ከሰላምታዬ ቀጥዬ የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር ስለዚህ ‹‹ቀላል›› እየተባለ…
(ሙሄ ሐዘን ጨርቆስ) በድምፅ የተሰናዳውን ጦማር እዚህ ያድምጡ እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር!ከሰላምታዬ ቀጥዬ የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር ስለዚህ ‹‹ቀላል›› እየተባለ…
እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር! ለነገሩ በዚህ ክረምት የሸገር ሕዝብ ከሆዱ ይልቅ አእምሮዉን ለመመገብ መጨነቅ ይዟል፡፡ እሸት ትቶ መጻሕፍት ጠብሶ…
ኢትዮጵያውያን ያነባሉ? የንባብ ባሕል ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? የሚሉ ጥያቄዎች ተደጋግመው ሲነሱ ይሰማል። ብዙውን ጊዜም ምላሹ በጥናት ላይ የተደገፈ እንኩዋን ባይኾን አሉታዊ ነው። የኛ ሰው አያነብም የሚለው መደምደሚያ በብዛት ሲነገር…
የከተሞች እና የመከተም (urbanization) ነገር በአገራችን ማኅበረሰባዊ፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ሕይወት ውስጥ ያላቸው ቦታ ዘመን በገፋ መጠን በእጅጉ እየጨመረ መምጣቱ ቢታወቅም በምርምርም ሆነ በሕዝብ አደባባይ ብዙም አልተባለለትም። ነገሩን ከከተሞች ታሪክ፣ ኢኮኖሚያዊ…