አቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ምስክሮች በዝግ ችሎትና ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆነው ይሰሙልኝ አለ። ጉዳዩ ክርክር አስነስቷል
በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ አቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ምስክሮች በዝግ ችሎትና ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆነው ይሰሙልኝ በማለት ያቀረበው አቤቱታ ከፍታኛ ተቃውሞ እና ክርክር አስነስቷል፡፡ የዋዜማ ሪፖርተር ጉዳዩን ተከታትላዋለች ዋዜማ…
በልማት ባንክ ግዙፍ ሙስና ተሳትፈዋል የተባሉ በወንጀል እንዲጠየቁ ተለይተዋል፤ ከሁለት ዓመት በኋላም አልተከሰሱም
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ለከፍተኛ ችግርና ኪሳራ የዳረጉት የቀድሞና የአሁን አመራሮች ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሰረት የተዘጋጀው ሰነድ ከሁለት ዓመታት በኋላም አስታዋሽ አላገኘም። ለወንጀል ክስ የተዘጋጀው ሰነድ ሆን ተብሎ ተድበስብሶ…
የሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን አልፈፀምንም አሉ
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገመንግስት እና ፀረ-ሽብር ጉዳዮች ችሎት ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው በሚል ክስ የተመሰረተባቸውን የጥላሁን ያሚ፣ ከበደ ገመቹ፣ አብዲ…
ተቋርጦ የነበረው የአብዲ ኢሌ ችሎት ተጀመረ
ዋዜማ ራዲዮ- ከ7 ወራት መዘግየት በኋላ በቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) ላይ ዛሬ ጥቅምት 2 ቀን 2013 ለመጀመርያ ጊዜ ምስክር መሰማት ተጀመረ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
ማንኛውም ግለሰብ ከአንድ ባንክ በአንድ ቀን ከ50 ሺህ ብር በላይ በጥሬ ማውጣት አይችልም ተባለ
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ትላንት ማለትም መስከረም 27 ቀን 2013 አ.ም ለሁሉም ባንኮችና አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት በላከው ደብዳቤ ; ማንኛውም ግለሰብ በአንድ ቀን ውስጥ ከአንድ ባንክም ሆነ የገንዘብ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከብድር ጋር የተያያዙ ሀላፊዎቹን ከስልጣን አነሳ
ዋዜማ ራዲዮ- በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ቁልፍ ሚና ያለውና ያለፉትን ዓመታት በዘርፈ ብዙ ችግሮች ፈተና ላይ የወደቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ላጋጠመው ችግር መነሻ ናቸው ያላቸው በብድር ዘርፍ ላይ የነበሩ…
መስፍን ወልደማርያም (1922-2013) -ዝክር
አንጋፋው የመብት ተሟጋችና ምሁር መስፍን ወልደማርያም በተወለዱ በ90 ዓመታቸው በኮሮና ህመም ሳቢያ በህክምና ሲረዱ ቆይተው መስከረም 19 ቀን 2013 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ዋዜማ ራዲዮ የኚህን የአደባባይ ምሁር፣ ሞጋችና አነጋጋሪ…
ምርጫ ቦርድ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውበታል
[ዋዜማ ራዲዮ] የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠንካራ ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች ተጋርጠውትበታል። የዋዜማ ምንጮች እንድሚሉት ከአምስቱ የቦርዱ አባላት አንዱ የሆኑት ጌታሁን ካሳ (ዶ/ር) የሥራ መልቀቂያ ማቅረባቸው የውስጣዊ ፈተናዎቹ ትልቅ ማሳያ ተደርጎ…
የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ባንክ ጋር ለመወያየት ጥያቄ አቀረበ
ዋዜማ ራዲዮ- የአለም ባንክ ኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በሚል ቀርጻ እተገብረዋለሁ ላለችው መርሀ ግብር እሰጠዋለሁ ብሎ ቃል የገባው ሁለት ቢሊየን ዶላር ያህል ብድርና ድጎማ መስተጓጐል ከገጠመው በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት…
የመስቀል አደባባይ እና ጃንሜዳ ጉዳይ
ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት ማክበሪያዋ ጃንሜዳን በራሷ ለማልማት ዲዛይን እያዘጋጀች ነው ዋዜማ ራዲዮ- በግንባታ ላይ ያለው መስቀል አደባባይ ለአዲሱ ዓመት የደመራ በዓል ዝግጁ እንደሚሆን መንግስት ቃል ገብቶ ነበር። ይሁንና የግንባታ…