ETHIOPIA-TRANSPORT-RAILWAY
በኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አልፎ ለድሀው ዳቦ ለማመጣት ይቻለዋልን? ሀገሪቱ በገፍ እየወሰደች ያለው ብድርስ መቆሚያው የት ይሆን? የመሰረተ ልማት ግንባታው እጅግ አስፈላጊ የመሆኑ ያህል- “ዕድገትና ብልፅግና ብቻ ሳይሆን ዕዳና ኪሳራ ሊያስከትል ይችላል” ይላሉ ተወያዮቻችን:: ” ልማት የሚሳካው ህዝቡ የሀገሩ ባለቤት ሲሆን ብቻ ነው”