Category: Home

የኢትዮ ጅቡቲ አዲሱ የባቡር መስመር የቻይና አፍሪቃን የመቀራመት ዕቅድ አካል ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አዲሱ መስመር ዝርጋታ የሁለቱ ሀገራት የብቻ ፕሮጀክት እንደሆነ ይገለጽ እንጂ፣ የቻይና “ዋን ቤልት፣ ዋን ሮድ” ዕቅድ አንድ አካል መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት፡፡ በቻይናው መሪ…

ጎስኝነት የተጣባው የኬንያ መጪው ምርጫ ከወዲሁ ውጥረት ነግሶበታል

ዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ አፍሪካዋ ሀገር ኬንያ እኤአ በ2008ቱ ምርጫ ሳቢያ በተቀሰቀሰው መጠነ-ሰፊ ግጭት የአሁኑ ፕሬዝዳንት እና ምክትላቸው እጃቸው እንዳለበት ተጠርጥረው ጉዳያቸው ለዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት ከተመራ ወዲህ የሀገሪቱ ምርጫ ዓለም…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጋራ መኖርያ ቤቶችን በተመለከተ “የተሳሳተ” መረጃ አቅርበዋል

በዚህ ዓመት መጨረሻ አንድም የጋራ መኖርያ ቤት ለባለዕድለኞች አይተላለፍም ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥታቸውን ሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ በዚሁ ማብራሪያቸው…

የግብፅ “የከበባ” ስትራቴጂና የደቡብ ሱዳን ወላዋይነት

ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ  ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን…

የሸንቁጥ ልጆች!

ዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ…

የአያ ሙሌ ነገር!

ዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡…

የሜጄር ጀነራል ሙልጌታ ቡሊ የሕይወት ታሪክ በመጽሐፍ ታተመ

ዋዜማ ራዲዮ- የዘመናዊ ዉትድርና አባት በመባል የሚሞካሹት ሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሉ የሥራና የሕይወት ዘመንን የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዉሏል፡፡ ፀሐፊው አቶ ዓለምነህ ረጋሳ ሲኾኑ በቀድሞው የባህል ሚኒስቴር የሥነ ጽሑፍ አደራጅ…