እያዩ ፈንገስ ተውኔት የአሜሪካ ትዕይንቱን ሁለተኛ ምዕራፍ ጀመረ
ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን አራት ወራት በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች በመታየት ላይ ያለው “ፌስታሌን” (እያዩ ፈንገስ) የተሰኘ የአንድ ስው ሙሉ ተውኔት በአዳዲስ ከተሞችና በአንዳንድ አካባቢዎች በድጋሚ ለማሳየት መርሀ ግብር መዘርጋቱን…
ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን አራት ወራት በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች በመታየት ላይ ያለው “ፌስታሌን” (እያዩ ፈንገስ) የተሰኘ የአንድ ስው ሙሉ ተውኔት በአዳዲስ ከተሞችና በአንዳንድ አካባቢዎች በድጋሚ ለማሳየት መርሀ ግብር መዘርጋቱን…
ዋዜማ ራዲዮ-ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት ያህል ከተራዘመ በኋላ በመጪው ፋሲካ እንደሚለቀቅ በስፋት እየተነገረለት የሚገኘው የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ለገበያ የሚቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስካልተራዘመ ድረስ ብቻ መሆኑን ለድምጻዊው ቅርበት ያላቸው ምንጮች…
መንግሥት “ጥያቄያችሁ ተሰምቷል” የሚል ማስታወቂያ እያስነገረ ነው ዋዜማ ራዲዮ- ከትናንት ማለዳ ጀምሮ በእድር ጡሩንባ ጭምር በመታገዝ የአዲስ አበባ ወጣቶች በነቂስ ወጥተው ለሥራ እንዲመዘገቡ ቅስቀሳ ማድረግ ተጀምሯል፡፡ ይሁንና ምዝገባው ላለፉት ጥቂት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየውና የጁቬንቱስ ክለብ በመባል የሚታወቀው ማኅበር ለአፍቃሪዎቹ የይድረሱልኝ ጩኸት እያሰማ ነው፡፡ ካለፉት ሳምታት ጀምሮም Save Juventus የሚል የፊርማ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከያዝነው ሳምንት መጀመርያ አንስቶ ባለፉት ሦስት ቀናት በመቶዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ሴተኛ አዳሪዎች በፖሊስ እየታፈሱ ነው፡፡ አፈሳው ከ28ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ጋር በተያያዘ እንደሆነም ተነግሯል፡፡ ትናንት በከፊል እንዲሁም…
ዋዜማ ራዲዮ-አንድ ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ግብር በመሰወር ተጠርጥረው ላለፉት አምስት ዓመታት በእስር ላይ የነበሩት ከፍተኛ ባለሐብቱ አቶ ዮሐንስ ሲሳይ ትናንት ከቤተሰብ ጋር መቀላቀላቸው ተሰምቷል፡፡ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ግለሰቡን የከሰሳቸው የገቢ…
ዋዜማ ራዲዮ- አቶ ማቴዎስ ላለፉት ሦስት ዓመታት አዲስ አበባን ቀደው ሲሰፉ ነው የከረሙት፣ ከንቲባው እንኳ እንደ እርሳቸው አልደከሙም፡፡ ደግሞም ባለሐብት ናቸው፡፡ በስማቸው በአርክቴክቸር፣ በከተማ ልማት፣ በከተማ ዕድገትና በከተማ አስተዳደር ዙርያ…
UPDATE- ከአዲስ አበባ በደረሰን መረጃ መሰረት ኦሞት አግዋ ማምሻውን ከእስር ተፈተዋል። ዋዜማ ራዲዮ- ኦሞት አግዋ በዋስ እንዲፈቱ ጠቅላይ ፍርድቤት ቢወስንም ቅሊንጦ እስረኞች ማቆያ የፍርድ ቤቱን የፍቺ ትዕዛዝ እስካሁን አልፈፀመም። የመሬት መብት…
ዋዜማ ራዲዮ-የኢትዮጵያ መንግስት የፌደራል እና ክልል መንግስታትን ግንኙነት የሚመራበትን ረቂቅ ህግ ለመጀመሪያ ጊዜ ማዘጋጀቱን ሰሞኑን ገልጧል፡፡ ረቂቅ ህጉ ከህገ መንግስቱ መረቀቅ በኋላ ሳይዘገይ ይወጣል ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም መንግስት ግን…
(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎና አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ ጠባዬ የባሕታዊ፣…