የግብፅ እንደራሴዎች ጠ/ሚር ሀይለማርያም በሀገሪቱ ፓርላማ ንግግር እንዳያደርጉ ተቃውሞ አቀረቡ
ዋዜማ ራዲዮ-በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል የተካረረውን የህዳሴው ግድብ ውዝግብ ተከትሎ የግብፅ የፓርላማ አባላት በመጪዎቹ ቀናት በካይሮ ጉብኝት የሚያደርጉት አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ ፓርላማ ተገኝተው ንግግር ለማድረግ የያዙትን ዕቅድ ተቃውመዋል። የግብፅ ዕለታዊ…
ዋዜማ ራዲዮ-በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል የተካረረውን የህዳሴው ግድብ ውዝግብ ተከትሎ የግብፅ የፓርላማ አባላት በመጪዎቹ ቀናት በካይሮ ጉብኝት የሚያደርጉት አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በሀገሪቱ ፓርላማ ተገኝተው ንግግር ለማድረግ የያዙትን ዕቅድ ተቃውመዋል። የግብፅ ዕለታዊ…
ዋዜማ ራዲዮ- ላለፉት ሁለት ዓመታት ቀውስ ያልተለየውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አንስቶ ለመነጋገር የአሜሪካ ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደሚጓዝ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመለከተ። የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት…
ዋዜማ ራዲዮ-በህወሀት ዝግና ምስጢራዊ የማዕከላዊ ኮሚቴ ጉባዔ የደህንነት ሀላፊው አቶ ጌታቸው አሰፋና ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አሸናፊ ሆነው ወጥተዋል። ትዕግስትና የመግባባት ችሎታ ለሚያንሳቸው ዶ/ር ደብረፅዮን ዝቅተኛ የካድሬነት ልምዳቸው ተደምሮበት በፓርቲው ውስጥ…
የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል የሚፈቅደውን የኢትዮጵያ ህገመንግስት በርካታ ሰዎች እጅግ በስጋት እነደሚመለከቱት ይታወቃል። ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ የሚሉትም አሉ። ጎረቤት ሀገሮችም ይህን የኢትዮጵያ ህገ መንግስት አንቀፅ በስጋት ይመለከቱታል። ጦሱ ለነሱም…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክፍለ ቀጠናው ራሷን የአካባቢው ሀያል ሀገር ለማድረግ እየተቀሳቀሰች ያለችው ሳዑዲ አረቢያ ባለፈው ሳምንት ሶስት የጦር መርከቦቿን በኤርትራ አሰብ ወደብ ማስፈሯን ለዋዜማ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ተናገሩ።…
ዋዜማ ራዲዮ-ከሳምንታት በፊት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከበርካታ የሳዑዲ አረቢያ ልዑላንና ባለስልጣናት ጋር በቅንጦት ሆቴል ውስጥ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሀመድ አላሙዲ የሀብታቸውን የተወሰነውን ክፍል ለመንግስት በመስጠት ከእስር ለመለቀቅ እየሞከሩ…
የዲፕሎማቲክ ስራተኞች ወደ ምድብ ሀገሮቻቸው የትዳር አጋሮቻቸውን ይዘው መሄድ ሙሉ መብት ያላቸው ቢሆንም የትዳር አጋሮቻቸው በመንግስት በጀት ደሞዝ ተከፋይና የመንግስት ተቀጣሪ አድርጎ መውሰድ አዲስ ክስተት ነው ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በተለያዩ ሀገራት…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከሶማሊያ የወሰደችው የኦብነግ መሪ በሶማሊያ የደህንነት መስሪያ ቤት ተላልፎ መሰጠቱ ህገ ወጥ መሆኑን የሀገሪቱ ፓርላማ አጣሪ ቡድን ገለፀ። ባለፈው ነሀሴ በሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው…
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ዝዋይ (ባቱ) ከተማ ከትናንት ጀምሮ በተቀሰቀሰ ብሄርን ያማከለ ግጭት ቢያንስ አስራ አንድ ሰዎች መገደላቸውን የዋዜማ ምንጮች አረጋግጠዋል።በርካታ ሰዎች ቆስለዋል፣ተፈናቅለዋል። በሁለት ግለሰቦች መካከል የተቀሰቀሰ ፀብ ወደ ሰፊ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪቃ የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ከፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር ጋር በፀጥታና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ለመመካከር ዛሬ ሀሞስ ዋሸንግተን ተሰብስበዋል። ስብሰባውን ያዘጋጁት የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ሪክ ቲለርሰን ሲሆኑ በአፍሪቃና በዩናይትድ ስቴትስ…