በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ማስመጣትም ሆነ መላክ ተከለከለ
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ተገልጋዮቹ በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ወደ አገር ቤት እንዳያስገቡም ሆነ ወደ ውጪ እንዳይልኩ ትእዛዝ ማስተላለፉን ይመለከታቸዋል ላላቸው አካላት ከጻፈው ደብዳቤ ዋዜማ መገንዘብ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ተገልጋዮቹ በአንድ የባንክ ፍቃድ ከአንድ ጊዜ በላይ ምርት ወደ አገር ቤት እንዳያስገቡም ሆነ ወደ ውጪ እንዳይልኩ ትእዛዝ ማስተላለፉን ይመለከታቸዋል ላላቸው አካላት ከጻፈው ደብዳቤ ዋዜማ መገንዘብ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት ማስከተል መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች። የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፌዴራል እና የክልል ሕዝብ ተወካዮች በመረጣቸው ሕዝብ አመኔታ በሚያጡበት ጊዜ ውክልናቸው ስለሚሻርበት ሁኔታ መመሪያ ማርቀቁን ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ቦርዱ ያረቀቀው መመሪያ ሕዝብ ይወክለኛል ብሎ በመረጠው የምክር…
ዋዜማ- በኢትዮጵያ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት አዲስ አበባ የሚገኙት የባንኮቹ ዋና መስሪያ ቤቶች ከክልል ቅርንጫፎቻቸው ጥሬ ገንዘብ ለማምጣት መቸገራቸውን ዋዜማ ራዲዮ ከተለያዪ ምንጮቿ መረዳት ችላለች። በተለይም አዲስ አበባ ያሉት የተለያዩ…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዋዜማ ተረድታለች። ጥቃቱን የፈጸመው ራሱን “የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት” ብሎ በሚጠራውና በመንግሥት “ኦነግ ሸኔ” ተብሎ…
ዋዜማ- ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞችን ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ የሚደረገው ክልከላ ዳግም ተጀምሯል። ከተጀመረ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው ክልከላው በሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶችና በህዝቡ አቤቱታ እንዲቀር ተደርጎ የነበረ…
ዋዜማ – በግብፅና በኢትዮጵያን ግንኙነት ላይ አዲስ አቅጣጫ ሊፈጥር የሚችል የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ድርድር እየተካሄደ ነው። የዚህ ድርድር ስኬትም ሆነ መፋረስ በግብፅ መንግስት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። ግብፅ በዚህ ድርድር…
ዋዜማ- ከሰሞኑ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ባቢሌ አካባቢ በጫት ቀረጥ ሰበብ የተቀሰቀሰው ግጭት ውጥረት መፍጠሩን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርበት ካለቸው ምንጮች ተረድታለች፡፡ ግጭቱ የብሔር መልክ የያዘው ከኦሮሚያ በኩል የተነሱ የኦሮሚያ…
ዋዜማ- የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከመንግሥት ጋር እየተፋለሙ የሚገኙ ታጣቂ ኃይሎችን ለማነጋገር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ለዋዜማ ገልጿል። ኮሚሽኑ በአማራ ክልሉ በፋኖ ታጣቂዎች እና የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መካከል ውጊያ መቀስቀሱን ተከትሎ፣…
ዋዜማ– የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል በቀጠለው ግጭት በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች፣ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎችና የዘፈቀደ እስሮች “እጅግ አሳሳቢ” ኾነዋል ሲል ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ኢሰመኮ፣…