National mourning, EPRDF style
ብሄራዊ ሀዘንን ለንግድና ለፖለቲካዊ ትርፍ መጠቀሚያ ከማድረግ ባለፈ ለሀገር ክብርና ለዐምዶቿ(Icons) ዕውቅና የምትሰጥ ኢትዮዽያን መፍጠር ለገዢው ፓርቲ የተገለጠለት አይመስልም፣ወይም አይፈልግም ይላሉ የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡ ያጋሩ ይወያዩ
ብሄራዊ ሀዘንን ለንግድና ለፖለቲካዊ ትርፍ መጠቀሚያ ከማድረግ ባለፈ ለሀገር ክብርና ለዐምዶቿ(Icons) ዕውቅና የምትሰጥ ኢትዮዽያን መፍጠር ለገዢው ፓርቲ የተገለጠለት አይመስልም፣ወይም አይፈልግም ይላሉ የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡ ያጋሩ ይወያዩ
ሰሞኑን የተከሰተው ሀዘንና መንግስት ለጉዳዮ የሰጠው ምላሸ ኢህአዴግ ዛሬም ከህዝቡ ተነጥሎ በራሱ ጠባብ የፖለቲካ ትርፍ ላይ ማተኮሩን ያረጋግጣል። ለሀገሪቱና ለህዝቧ ክብር የሚመጥን የህዝብ ግንኙነት አለመኖሩንም የተረዳንበት አጋጣሚ ፈጥሯል። ኢህአዴግ አብሮን…
የዋዜማ ተንታኞች በሀገር ቤት ያለው አምባገነናዊ አገዛዝ የሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ እስከመስጠት የሚዘልቅና የአደጋ ተጋላጭነትን የሚያባብስ ነው ይላሉ። እስቲ አድምጡት
በዘመናዊት ኢትዮጲያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ሀገራዊ ጥቅሞቻችንን በማስጠበቅና የደህንነት ስጋቶቻችንን በመቅረፍ የቱን ያህል ተሳክቷል? የዋዜማ ተንታኞች የሚነግሯችሁን አድምጡ
ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ…
ታሪክና ሀይማኖት ለኢትዮዽያ የዴሞክራሲ ምኞት ያስከተሉት አወንታዊ ወይም አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖር ይሆን? የዋዜማ ተንታኞች ጉዳዩን በጥልቀት መርምረውታል፡ ያድምጡት
Democracy has now become the buzz word in the politics of Ethiopia. Those who harp on ethno-nationalist plights and demands; others who are concerned about unity and the ill consequences…
ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የሰላማዊ ትግሉን አማራጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጥቦታል:: ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? ዶር ነጋሶ ጊዳዳ “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል” በህገ መንግስቱ በመካተቱ “ደሰተኛ ነኝ”…
በእርግጥስ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ምንድን ነው? ከሌላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የመብት ጥያቄ በምን ይለያል? የኦሮሞ ህዝብ በነፃነት ፍላጎቱን ሳይጠየቅ ወደ መደምደሚያ መድረስስ እንዴት ይቻላል? ተወያዮቻችን የሚነግሯችሁን አድምጡ
የከተሞች እና የመከተም (urbanization) ነገር በአገራችን ማኅበረሰባዊ፣ ባህላዊና ፖለቲካዊ ሕይወት ውስጥ ያላቸው ቦታ ዘመን በገፋ መጠን በእጅጉ እየጨመረ መምጣቱ ቢታወቅም በምርምርም ሆነ በሕዝብ አደባባይ ብዙም አልተባለለትም። ነገሩን ከከተሞች ታሪክ፣ ኢኮኖሚያዊ…