Category: Home

የጎንደሩ አመፅ ከኦሮሚያው በምን ይለያል?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው ፀረ አገዛዝ ህዝባዊ ተቃውሞና እያስከተለ ያለው ፖለቲካዊ ቀውስ አነጋጋሪ እንደሆነ ቀጥሏል። ህዝባዊ ተቃውሞዎቹ የራሳቸው የሆነ ሀገራዊም አካባቢያዊም ገፅታ አላቸው። በኦሮሚያ የተከሰተው ተቃውሞ…

[የአገር ሰው ጦማር] የሸገር ሁለት ሶስተኛው ፈራሽ ነው!

ዋዜማ ራዲዮ- ሸገር የጦር ቀጠና ሆናለች፡፡ ፈራሽ፣ አስፈራሽና አፍራሽ ተፋጠዋል፡፡ 54ሺ ሄክታር የምትለጠጠው አዲስ አበባ 34ሺ ሄክታሯ ፈርሶ ይገነባል፡፡ ታዲያ ምንድነው ወረገኑ እያሉ ማላዘን፣ ስለምንድነው ቀርሳ ማንጎ እያሉ መሟዘዝ፡፡ ጉድ እኮ…

የአፍሪቃ ህብረት ከአውሮፓ ህብረት ምን ይማራል?

አፍሪካን በመዋሃድ አንድ መንግስት የመመስረት ሃሳብ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ሆኖታል፡፡ በርግጥም አንድ የተባበረ አፍሪካ መንግስት ቢፈጠር በግዛት ስፋት ረገድ የዓለማችን ግዙፉ ሀገረ-መንግስት ይሆናል፡፡ አህጉሪቱ ግን አሁንም ውህደትን አስቸጋሪ በሚያደርጉ…

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኃላፊ ከግድያ ሙከራ አመለጡ

ዋዜማ ራዲዮ- የጉለሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ይዞታ አስተዳደር ከፍተኛ ኃላፊ (ስማቸው የተሸሸገ) ከተቀጣባቸው የግድያ ሙከራ ያመለጡት በስራ ባልደረቦቻቸው ርብርብ ነው፡፡ አርብ ማለዳ እንደወትሮው በሥራ ገበታቸው ላይ የነበሩት ኃላፊው ያልጠበቁት ዱብዕዳ…

አንጋፋው የትያትር ባለሙያ አባተ መኩሪያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ዋዜማ ራዲዮ-በህመም ላይ የሰነበተው ዕውቁ የትያትር አዘጋጅ አባተ መኩሪያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በ”ፕሮስቴት እጢ” በጠና ታምሞ ህክምናውን ይከታተል በነበረበት “አዲስ ህይወት” ሆስፒታል ረቡዕ ምሽቱን ያረፈው አባተ ላለፉት 50 ዓመታት…

የደቡብ ሱዳን ቀውስ አዲስ ቅርፅ እየያዘ ነው፣ኢትዮጵያ ሁለት ልብ ናት

ዋዜማ ራዲዮ- በደቡብ ሱዳን የዲንቃ ጎሳ ተወላጁ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር እና የኑዌር ጎሳን የሚወክሉት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ሬክ ማቻር ብሄራዊ አንድነት ሽግግር መንግስት ከመሰረቱ በኋላም መተማመን እንደራቃቸው ነው፡፡ በድንገተኛው ግጭት…

የስደተኛ ጋዜጠኞችና የስብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች ሌላው ፈተና በምስራቅ አፍሪቃ

ዋዜማ ራዲዮ- ትኩረቱን በምስራቃዊ አፍሪካ ላይ የሚያደርገው “ዲፌንድ ዲፌንደርስ” ለስደት ስለተዳረጉ የአካባቢው ሃገራት የመብት ተሟጋቾች ያካሄደውን ጥናት ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል፡፡ መቀመጫውን በካምፓላ ዑጋንዳ ያደረገው “ዲፌንድ ዲፌንደርስ” (ኢስት ኤንድ ሆርን አፍ…

ጁሊ ምህረቱ በአዲስ አበባ

ዋዜማ ራዲዮ- ስድስት ኪሎ የሚገኘው ‹‹ገተ-ጀርመን የባሕል ማዕከል›› በዚህ ሰሞን ቤተ-መንግሥታዊ ጥበቃ ሳያስፈልገው አልቀረም፡፡ ይህ ማዕከል ለአንድ ወር ይዞት የሚቆየው ንብረት ከማዕከሉ ማዶ ከሚገኘው የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ከሚገኝ የገንዘብ ክምችት…