Category: Home

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል አንድ)

ባለንበት ዘመን የኢትዮዽያ የፖለቲካ አውድ በአመዛኙ የብሄር ማንነት እየጎላ ኢትዮዽያዊ ማንነት እንደጭቆና ቀንበር የሚታይበት የፖለቲካ አስተሳሰብ ስር እየሰደደ መጥቷል። አዲስ ኢትዮዽያዊነት እንፈጥራለን የሚሉም አሉ። እየከረረና እየመረረ የመጣው ልዩነታችንስ አብሮ የሚያኗኗረን…

ዩጋንዳ ታንዛኒያና ኬንያ በመጠላለፍ ፖለቲካ ተጠምደዋል

የኡጋንዳና ኬንያ መሪዎች በመጋቢት ወር ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ኡጋንዳ ወደ ኬንያዋ ላሙ ወደብ ልትዘረጋ ባቀደችው አወዛጋቢው ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ዙሪያ ናይሮቢ ላይ ተገናኝተው ቢወያዩም ስምምነት ሳይደርሱ ተለያይተዋል፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ…

በነገራችን ላይ- ኢህአዴግና ሀያ ሚሊየኖቹ !

በሀገሪቱ አሁን የተከሰተው የረሀብ አደጋ በህዝብ ቁጥርና ስፋት በታሪክ ተወዳዳሪ የለውም። አሁን የተረጂዎች ቁጥር 20 ሚሊየን ደርሷል። ለመሆኑ ረሀቡን በተመለከተ የመንግስት ምላሽ፣ የለጋሾች አቋምና በአጠቃላይ ለችግሩ የተሰጠው ትኩረት አደጋውን የሚመጥን…

በድርቅ ሳቢያ ዕርዳታ የሚፈልገው ህዝብ ቁጥር 20 ሚሊየን ደርሷል፣ ከሰሞኑ ይፋ ይደረጋል

(ዋዜማ ራዲዮ)- ድርቅ ባስከተለው ችግር የተጎዱ ኢትዮጵያውያን ተረጂዎች ቁጥር ከ10.2 ሚሊዮን ወደ 20 ሚሊዮን መድረሱን የዋዜማ ምንጮች ገለጹ። ከሁለት ሳምንት በኋላ ይፋ ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው የእርዳታ ሰነድ ላይ በሚካተተው የተረጂዎች…

የዋዜማ ጠብታ- ጃዝማሪዎች በአዲስ አልበም መጥተዋል

  ዕድሜ ለፈረንሳዊው ፍራንሲስ ፋልሴቶ ይሁንና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን በሚባሉት 50ዎቹ እና 60ዎቹ የተደረሱ ዘፈኖች የውጭ ሀገር ሙዚቀኞችን ቀልብ መቆጣጠር ከጀመሩ ቆዩ። የኢትዮጵያን ሙዚቃ በመጫወት ዝናን ያተረፉ የውጭ ባንዶችም…

የኢትዮዽያ መንግስት የደህንነትና የፀጥታ መዋቅሩን ሊከልስ ነው

በሀገሪቱ የተባባሰውን የፀጥታና የመረጋጋት ችግር ተከትሎ መንግስት በተበታተነ መልክ የሚንቀሳቀሱ የደህንነትና የፀጥታ ተቋማቱን በአዲስ መልክ ለማደራጀት እየተንቀሳቀሰ ነው። “የደህንነትና የፖሊስ ተቋማት አሁን ባሉበት ሁኔታ መቀጠል ለሀገሪቱ ዘላቂ ህልውና አደጋን ይጋብዛል”…

የዋዜማ ጠብታ- ግማሽ ሚሊየን ኢትዮዽያውያን በኦሮሚያው ቀውስ ሳቢያ የሚጠጣ ውሀ አጥተው እየተሰቃዩ ነው

አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጲያውያን በከፋ የውሃ እጦት እየተሰቃዩ ነው፣ ኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ ምክንያት ከግማሽ በላይ የሆኑትን መድረስ እንዳልተቻለ የዋዜማ ምንጮች ይናገራሉ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቀስ በቀስ ስር እየሰደደ የመጣውን ግጭት…

የዋዜማ ጠብታ-የስዕል አምሮትን የሚቆርጥ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተዘጋጅቷል

በአዲስ አበባ የሚዘጋጁ የስዕል አውደ ርዕይ (Exhibition) ላይ የቀረቡ ስዕሎች የዕይታ ጊዜያቸው ከተጠናቀቀ በኋላ በተራው ነዋሪ መኖሪያ ቤት የመግባት ዕድላቸው አነስተኛ ነው፡፡ ስዕሎቹን የራስ ለማድረግ የከተማዋ ቱጃር ነጋዴ አሊያም ዲፕሎማት…

የዋዜማ ጠብታ: የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ አንዣቧል

በየካቲት ወር የተመዘገበው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ጊዜ ከነበረው በ8.7 በመቶ ከፍ ማለቱን ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የወጣ መረጃ አመለከተ፡፡ ኤጀንሲው በየወሩ የሚያወጣው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ እንደሚያሳየው የየካቲት…

የዋዜማ ጠብታ: የኮሎኔል መንግስቱ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የተጻፈው “ትግላችን” የተሰኘው መጽሐፍ ሁለተኛ ቅጽ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ አራት መቶ ገጾች ያሉት ሁለተኛው ቅጽ 14 ዋና ዋና ክፍሎችንና 60 ምዕራፎችን ይዟል፡፡ ቅጽ ሁለት…