የአዲስ አበባ መሬት ለመጀመርያ ጊዜ ተጫራች አጣ
ክስተቱ በከተማው የመሬት ሊዝ ታሪክ የመጀመርያው ነው ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤት ለ23ኛ ዙር ካወጣቸው በርካታ የጨረታ ቦታዎች ዉስጥ በዛሬው ዕለት (ሐሞስ) ዉጤታቸው የተገለጹ…
ክስተቱ በከተማው የመሬት ሊዝ ታሪክ የመጀመርያው ነው ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና ማስተላለፍ ጽሕፈት ቤት ለ23ኛ ዙር ካወጣቸው በርካታ የጨረታ ቦታዎች ዉስጥ በዛሬው ዕለት (ሐሞስ) ዉጤታቸው የተገለጹ…
ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ- ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ…
ዋዜማ ራዲዮ-ኢህአዴግህዝባዊ አመጽ ከተነሳበት ወዲህ ራሱን ጥፋተኛ በማድረግ እና የተስፋ ቃል በመስጠት ተጠምዶ ከርሟል፡፡ በቅርቡ የገዥው ግንባር ነባር አመራሮች ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ውይይት የሚሰራ፣ ብቃት ያለው ሰው ከየትም ይምጣ…
ከትናንት ጀምሮ በአካባቢው የሚገኙ ይዞታዎች በጥድፊያ እየፈረሱ ነው፡፡ ግንባታው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ይፈጃል ዋዜማ ራዲዮ- በቦሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ 24 በሚባለው ሰፈር ከመገናኛ ወደ ኢምፔሪያል የሚወስደውን ቀለበት መንገድ ታኮ…
2009! መልካም የአመጽና የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ! በዘመናዊ ኢትዮጵያ ታሪክ የመብት ጥያቄን ያማከለ የአመጽ ችቦ የሚለኮሰው በአመዛኙ ከትምህርት ተቋማት ኾኖ ቆይቷል፡፡ በቅርብ ጊዜ አገሪቱ ያስተናገደቻቸው አመጾችና ሕዝባዊ እምቢተኝነት ግን በዩኒቨርስቲ ተማሪዎች…
ዋዜማ ራዲዮ-በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የግጭት ስጋት የጫረባቸው ወላጆችና ተማሪዎች የዝውውር ጥያቄን ለየዩኒቨርስቲዎቻቸው እያቀረቡ ነው፡፡ የዋዜማ የየዩኒቨርስቲው ምንጮች እንደሚገልጹት ከሆነ የዝውውር ጥያቄው እስካሁን መደበኛ ባልሆነ መንገድ እየተስተናገደ…
ዋዜማ ራዲዮ-በኢትዮጵያ የተቀጣጠለው የለውጥ እንቅስቃሴ ለውጤት እንዲበቃ ሁሉም ወገን ዘር ሀይማኖት ሳይገድበው በላቀ ሀላፊነት የድርሻውን እንዲወጣ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። ኮሚቴው ባደረሰን መግለጫው በሀገሪቱ የነገሰውን ኢ-ፍትሀዊነት መቀልበስ የሚቻለው…
ዋዜማ ራዲዮ-የ”ሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት የነበሩ እና ከኮሚቴው ጋር በተያያዘ በሽብር ተከስሰው ከተፈረደባቸው ሙስሊሞች መካከል ዘጠኙ ከአራት አመት እስር በኋላ ዛሬ በምህረት ተለቀቁ፡፡ ከኮሚቴው አባላት መካከል ዛሬ የተፈቱት እስረኞች…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ለ707 የፊደራል መንግስት ታራሚዎች ምህረት መስጠቱን ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ይፋ አደረጉ። ከቀናት በፊት የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊዎች ክስ ጋር በተያያዘ ሶስት እስረኞች ይፈታሉ…
ሾፌሮች ወደ አማራና ኦሮሚያ ክልል መጓዝ አልቻሉም የኦሮሚያ አመፅ የአዲስ አበባን ገበያ አቀዝቅዞታል ዋዜማ ራዲዮ-በመንግስት ኃይሎች በተለያዩ አካባቢዎች የተገደሉ ዜጎችን በሃዘን አስቦ ለመዋል እና መንግስት የሚወስዳቸውን እርምጃዎች ለመቃወም በማህበራዊ ድረ-ገጾች…