የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ቡድን ከመንግስትና ከተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያየ
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያን እየጎበኘ ያለው የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ቡድን ከመንግስትና ከተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካና የሰብዓዊ መብት ይዞታ ጉዳይ ላይ ውይይት አደረገ። የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያን እየጎበኘ ያለው የአሜሪካ መንግስት ልዑካን ቡድን ከመንግስትና ከተቃዋሚ የፖለቲካ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካና የሰብዓዊ መብት ይዞታ ጉዳይ ላይ ውይይት አደረገ። የአሜሪካ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም…
ዋዜማ ራዲዮ- “ሕዝብን በመንግሥት ላይ በማነሳሳትና የተዛባ መረጃን በማሰራጨት” ወንጀል “ጥፋተኛ” ኾኖ በመገኘቱ የ3ዓመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አሁንም የሚገኝበት አድራሻ ሊረጋገጥ አልቻለም፡፡ ላለፉት አንድ ዓመት ተኩል ዝዋይ ማረሚያ…
“ታላቁ መሪ መለስ ቢኖር ኖሮ እዚህ ችግር ውስጥ አንገባም” ዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በአዲስ አበባ በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች የሚሠሩ የህወሓት አባላት በየክፍለ ከተሞቻቸው በተጠሩ የጥልቅ ተሀድሶ መድረኮች እርስ በእርስ…
ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስብዓዊ መብት ይዞታ ላይ የተሰማውን ቅሬታ ለማቅረብና ለመነጋገር ወደ አዲስ አበባ ያቀናል። የአሜሪካ የስብዓዊ መብት ጉዳዮች ሀላፊ ቶም ማሊዋንስኪን ጨምሮ አምስት ተወካዮችን…
ዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አንድ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አማካሪ…
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ቢያንስ 99 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች መገደላቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵይ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2009 ገለፀ። የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊጨምር እንደሚችል…
የ52ሺህ ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜ ወደሚቀጥለው ዓመት ተላለፈ ዋዜማ ራዲዮ- ግንባታቸው ቀደም ብለው ከተጀመሩ 171ሺህ የጋራ መኖርያ ቤቶች ዉስጥ የ39ሺ ቤቶች ግንባታ ተጠናቆ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ለባለዕድለኞች መተላለፉ ይታወሳል፡፡ ኾኖም…
ቻላቸው ታደሰ ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ አየር ክልል ያል ፍቃድ የገቡ 40 የውጭ ሀገር አብራሪዎችን ከ20 ቀላል አውሮፕላኖች ጋር ማክሰኞ ዕለት በቁጥጥር ስር አውሎ ከአራት ቀናት በኋላ አርብ…
ክስተቱ በገቢ እቃዎች ዋጋ ላይ ጉልህ ተጽእኖ ሊፈጥር ይችላል ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ለገቢ ንግድ የሚቀርቡ የዉጭ ምንዛሬ ጥያቄዎችን የምታስተናግድበት አቅም ከጊዜ ወደጊዜ እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ አስመጭ ነጋዴዎች ግብይት የሚያደርጉት ከጥቁር…
ዋዜማ ራዲዮ- መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው 16ኛው “ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ” በከፍተኛ የጸጥታ ተጠንቀቅ መካሄዱን የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ሩጫው ወደለየለት ተቃውሞ የመለውጥ አጋጣሚን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በሚል ከስምንት መቶ ያላነሱ…