Category: Current Affairs

በትግራይ ክልል የጎረቤት ሀገር ሀይሎች ከፍተኛ ውድመት አድርሰዋል ሲል የክልሉ ጊዜያዊ መንግስት አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- የትግራል ክልል ጊዜያዊ መንግስት በትግራይ ስለደረሰው ውድመት በዚህ ሳምንት ለተወሰኑ የመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ስጥቶ ነበር። ዋዜማ በትግርኛ የተሰጠውን መግለጫ ትርጉምና ጨመቅ እንደሚከተለው አቅርባለች። በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት ጦርነቱ…

ላንድማርክ ሆስፒታል እነበቀለ ገርባን ማረሚያ ቤት ድረስ ሄጄ ማከም አልችልም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከፍተኛ አመራሮች የረሀብ አድማ ላይ መሆናቸውን ተከትሎ መታመማቸው እና ላንድማርክ በተባለ የግል ሆስፒታል ለመታከም መጠየቃቸው ይታወሳል። በመንግስት ሆስፒታል ነው መታከም ያለባቸው…

በማይካድራ ጭፍጨፋ “እጃቸው አለበት” በተባሉ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በማይካድራ ከተማ ጥቅምት 30 እና ህዳር 1 ቀን 2013 ዓም በተፈፀመው የግድያ ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ 11 ቀን ለምርመራ ተፈቀደ፡፡የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ…

የወለድ ምጣኔን በገበያ እንዲወሰን የማድረግ ዕቅድ እንዳለ አዲሱ የ10 ዓመት የልማት ፖሊሲ ሰነድ አመለከተ

ዋዜማ ራዲዮ- የባንኮች የወለድ ምጣኔ በገበያ ፍላጎትና አቅርቦት እንዲወሰን መንግስት በአስር አመት የልማት እቅዱ ላይ መወሰኑን ዋዜማ ራድዮ የተመለከተችው የእቅዱ ሰነድ አመለከተ። ከዚህኛው አመት ማለትም ከ2013 አ.ም እስከ 2022 አ.ም…

ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ካደረሰው ጥቃት ባሻገር አስመራ ላይ የመንግስት ለውጥ የማድረግ ውጥን ነበረው- ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

ዋዜማ ራዲዮ- ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ያደረሰው ጥቃት በርካታ ፊልሞች ሊወጣው የሚችል ክስተት እንደነበር ያወሱት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ቡድኑ አስመራ ላይ የመንግስት ለውጥ የማድረግ ውጥን ነበረው ብለዋል። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ…

የእነ ጃዋር ሞሀመድ የህክምና ጉዳይ ወደ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተወሰደ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የእነ ጃዋር ሞሀመድን የህክምና ጉዳይ በተመለከተ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ ህግን እና ስርዓትን የተከተለ አይደለም በማለት ወደ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይግባኝ…

በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የሚደረገው የምስክሮች አቀራረብ ላይ ክርክር እንዲቀጥል ሰበር ሰሚ ችሎት በየነ

ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ ከሰዓት በኋላ (ረቡዕ) የተሰየመው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የምስክር ስሚን ሂደት በተመለከተ በቀረበው አቤቱታ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ…

የካፒታል ገበያ ውስጥ የሚሳተፉ ባንኮች የልማት ባንክን ቦንድ ቅድሚ ሰጥተው እንዲገዙ የሚያስገድድ ህግ ለመንግስት ቀረበ

አዲሱ መመሪያ ትችት ሲበዛበት የነበረውንና እንዲቀር የተወሰነውን የ27 በመቶ ቦንድ አሰራርን በእጅ አዙር የመተግበር ያህል ነው ተብሏል። ዋዜማ ራዲዮ- እየተቋቋመ ባለው የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በልዩ ሁኔታ እንዲጠቅም የሚያስችል…

የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ ምርጫ አይካሄድም፤ ሕዝበ ውሳኔስ?

ዋዜማ ራዲዮ- በሕወሓትና በማዕከላዊው መንግስት መካከል ጦርነት ከተካሄደ በኋላ በአማራና በትግራይ ክልል የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳባቸው የወልቃይት ፣ሁመራና ራያ አካባቢዎች በአማራ ክልል ሀይሎች መያዛቸው ይታወቃል። በነዚሁ አወዛጋቢ አካባቢዎች የራሱን መንግስታዊ መዋቅር…