Category: Current Affairs

ኢትዮጵያ ዕዳ ከብዷታል፤ አበዳሪዎች ከደጃፍ ቆመዋል

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ዋና ዋና አለምዓቀፍ አበዳሪዎች ያራዘሙላት የዕዳ መክፈያ ጊዜ ገደብ በቅርብ ሳምንታት ይጠናቀቃል ። ያለፉትን ዓመታት በፖለቲካ አለመረጋጋት አሁን በቅርቡ ደግሞ በጦርነት ፈተና ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ለዚህ ዓመት…

በደቡብ ትግራይ በትንሹ 80 ያህል የሕወሓት አማፅያን ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ በትናንትናው እለትና ዛሬ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል ልዩ ሀይል መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ አመለከተ። የሕወሓት ታጣቂዎች…

በቀጣዩ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሰላለፍ

በቀጣዩ ምርጫ ብዙ ዕጩ በማስመዝገብ ብልፅግና ቀዳሚው ነው። እሱን የሚከተሉት ዋና ዋና ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ዋዜማ ራዲዮ- በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይወክሉናል ያሏቸውን 8209 እጩዎች ማስመዝገባቸውን የብሔራዊ…

ትናንት ምሽት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ውስጥ ታጣቂዎች ተጨማሪ ስባት ስዎችን ገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርቴ ጃርቴጋ ወረዳ ሐሮ ዳኢ በተባለ ቀበሌ ማክሰኞ አመሻሽ ሰባት ሰዎች ኦነግ ሸኔ መሆናቸው በተነገረ ታጣቂዎች መገደላቸውን እና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የዋዜማ ሪፖርተር…

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ስልጣናቸውን ለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) በሳምንቱ መጨረሻ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ዋዜማ አረጋግጣለች። ዳይሬክተሩ ለሁለት ዓመታት ያህል ተቋሙን መርተዋል። አሁን ስልጣን የለቀቁበትን ምክንያት ለጊዜው አላብራሩም። ይሁንና…

“የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ቀን በባህር ዳር በተከበረው የአድዋ ድል በዓል ላይ “የውጭ ሃይሎች በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ መግባታቸውን ማቆም አለባቸው” በማለት ምእራባውያን ያሏቸው አገሮች በቅርቡ የፌደራሉን መከላከያ ሠራዊት እና…

ዳንኤል ክብረት በግሉ ምርጫ ይወዳደራል ፤ ብልጽግና ታዋቂ ሰዎችን ለእጩነት ለማቅረብ እየጣረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች።…