የሕዳሴውን ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት አሁን በሾፌሮች ትከሻ ላይ ወድቋል
የዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ምዕራፍ የውሃ ሙሌት ተግባራዊ ለማድረግ እንዲቻል የሲሚንቶና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በወቅቱ ለማድረስ ብርቱ የትራንስፖርት ችግር መከሰቱን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የትራንስፖርት አገልግሎቱን…
የዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ምዕራፍ የውሃ ሙሌት ተግባራዊ ለማድረግ እንዲቻል የሲሚንቶና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በወቅቱ ለማድረስ ብርቱ የትራንስፖርት ችግር መከሰቱን ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የትራንስፖርት አገልግሎቱን…
ዋዜማ ራዲዮ- ዛሬ (ረቡዕ) ማምሻውን ከዋይት ሐውስ በወጣው የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን መግለጫ የኢትዮጵያን አንድነት ለመጠበቅና ሀገሪቱን ወደመረጋጋት ለመመለስ ሁሉን አሳታፊ የፖለቲካ ምክክር አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል። በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ያስከተለው…
ዋዜማ ራዲዮ- የሕወሓት ስራ አስፈፃሚና የቀድሞው የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በሌሎች የሕወሓት መሪዎች ላይ ምስክር ለመሆን “ተስማምተው” ከተከሳሽነት ቢሰናበቱም አሁን በድጋሚ ሃሳባቸውን ቀይረው ምስክር እንደማይሆኑ ተናግረዋል።…
ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ወደ ኢትዮጵያ በገባበት ወቅት በስራ ላይ የነበሩ የተወሰኑ ሀኪሞች እና ነርሶች ተቀንሰው ወደ ኮቪድ ወረርሽኝ መከላከያ ግብረ ሀይል እና ማገገሚያ ማዕከላት መሸጋገራቸው የሚታወስ ነው፡፡ ይህን…
ዋዜማ ራዲዮ- የኮሮናን ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው የእጅ ንፅህና አጠባበቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ5 በመቶ በታች እንደሆነ የፌደራል ጤና ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተተባበር በ14 ከተሞች ላይ የሰራው ጥናት ግኝት…
እስካሁን ስምንት ቢሊየን ብር ወጪ አድርጓል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የመስሪያ ቦታ ተከራይተው ለሚሰሩ አምራቾች በሊዝ ፋይናንስ አሰራር የማሽን ብድር ወይንም የኪራይ አገልግሎቱን ለማቆም መወሰኑን ዋዜማ ራዲዮ ከባንኩ ምንጮቿ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ቢሊንከን ለመገናኛ ብዙሀን ባሰራጩት መግለጫ በኢትዮጵያና በኤርትራ ባለስልጣናት፣ በወታደራዊና የደህንነት ሹማምንት፣ በአማራ ክልል አስተዳደርና የፀጥታ መዋቅር መሪዎች እንዲሁም በወንጀል የተሳተፉ የሕወሓት መሪዎች ላይ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት መረጃን ለህዝብ በማቅረብና ተአማኒ በመሆን ረገድ ያለብኝን ችግር ይፈታል ያለውን የተግባቦት ሰነድ አዘጋጅቶ ወደ ስራ ገብቷል። በጠቅላይ ሚንስትሩ ፅህፈት ቤት የተዘጋጀውና ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው “የኢፌዴሪ የተግባቦት…
[ዋዜማ ራዲዮ]- ቀድሞ በትግራይ ክልል ስር የነበሩና ጦርነቱን ተከትሎ በአማራ ክልል መተዳደር በጀመሩ አካባቢዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ አከፋፈል በየደረጃው ያሉ ሃላፊዎችን አላስማማም። ከመንግሥት ደሞዝ እየተከፈላቸው ካሉት ሠራተኞች መካከል በሕይወት የሌሉ፣…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ40 /60 የመኖሪያ ቤት መርሀ ግብር ከጀመረበት ከ2005 ዓ ም ጀምሮ የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በአንደኛ እና ሁለተኛ ወለል ላይ የሚገኙ ቤቶች ለንግድ ተብለው…