Category: Art and Culture

በአፍሪቃ ኢንተርኔትና መንግስታት ተፋጠዋል፣ ባለፈው አንድ አመት ከአስር በላይ ሀገሮች ኢንተርኔት ገድበዋል

ዋዜማ ራዲዮ- እየተገባደደደ የሚገኘው የአውሮፓውያኑ ዓመት 2016 በአፍሪካ የኢንተርንርኔት መቋረጥ በብዛት የታየበት ዓመት እንደነበረ ፓራዳይም ኢንሽየቲቭ ናይጄሪያ (paradigm Initiativen Nigeria) የተባለ ድርጅት ያዘጋጀው ሪፖርት ጠቁሟል። በሜክሲኮ ጓዳላሃራ ተኪያሒዶ በነበረው የበይነመረብ…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የሕትመት ዘርፉ ተሸመድምዷል-ሳንሱር ተመልሷል

ዋዜማ ራዲዮ- መጻሕፍትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የሕትመት ዉጤቶችን ለማሳተም ማተሚያ ቤቶች ፍቃደኛ ሊሆኑ ባለመቻላቸው ሙሉ ክረምቱን መነቃቃትና እምርታን እያሳየ የነበረው የሕትመት ዘርፍ መቀጨጭ ይዟል ይላሉ በዘርፉ የተሰማሩ ግለሰቦች፡፡ አንዳንድ ደራሲዎች…

ኢቢሲን/ ኢቲቪን የሚያግዝ አዲስ የቴሌቭዥን ጣቢያ ለማቋቋም ታቅዷል

 የመንግስትን መስመር የሚከተሉ በርካታ የሚዲያ ተቋማትን የመደገፍና የማደራጀት ስራ ይከናወናል ዋዜማ ራዲዮ- ከትጥቅ ትግል በኋላ የዛሬ 22 ዓመት በአዲስ መልክ ሥራ የጀመረው የቀድሞው ሬዲዮ ፋና፣ (የአሁኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት) በአገሪቱ…

“እያዩ ፈንገስ” የአሜሪካ ትዕይንት በመጪው እሁድ በዋሽንግተን ዲሲ ይጀምራል

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተውና በኢትዮጵያ የትያትር ታሪክ በአንድ ሰው በመተወን(Monologue) የመጀመሪያ የሆነው ፌስታሌን (እያዩ ፈንገስ) የመድረክ ትዕይንት በዩናይትድ ስቴትስ በዚህ ሳምንት መታየት ይጀምራል። ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የመጀመሪያው…

አቶ ልደቱ የት ጠፍተው ሰነበቱ?

ሙሴ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ሬዲዮ) አሉታዊ ትርጓሜውን ወዲያ ጥለን…አንድ ሰው “ላሊበላ ነው” ሲባል በፍካሪያዊ ትርጉም “ተናጋሪ ነው፣ አፈቀላጤ ነው”እንደማለት መሰለኝ፡፡ አቶ ልደቱ ይህን ቃል የሚወክሉ ሰብአዊ ሀውልት ናቸው ብልስ? በትውልድም…

“የዉበት እስረኞች” ግራ ተጋብተዋል

ዋዜማ ራዲዮ- የትራንስፖርት ሚንስትር የነበሩትና በቅርቡ ወደ ኦሮሚያ ክልል አመራርነት የመጡት ወርቅነህ ገበየሁ መስቀል አደባባይ ተገኝተው “ለአዲስ አበባ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ስጦታ ይዤ መጥቻለሁ” ያሉት ጳጉሜ፣2008 ነበር፡፡ የሚመሩት መሥሪያ ቤት…

የፊንፊኔ ደላላ- ኧረ የገዥ ያለህ፣ ሞጃዎች ሊኮበልሉ ይመስላል

(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ ሃሃ፣…

የአገር ሰው ጦማር: የአዲስ አበባው “ቦንብ”

በአውግቻው ቶላ-ለዋዜማ ራዲዮ አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው “መንግሥት የሚሰማኝ ከሆነ ሐሳቤን በአጭር እንድገልጽ ይፈቀድልኝ!” አሉ፡፡ “እሺ ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛ፡፡ ጉሮሯቸውን ከጠራረጉ በኋላ “እኔ እንኳ ብዙም የምለው…