Category: Art and Culture

የሸንቁጥ ልጆች!

ዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ…

የአያ ሙሌ ነገር!

ዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡…

የሜጄር ጀነራል ሙልጌታ ቡሊ የሕይወት ታሪክ በመጽሐፍ ታተመ

ዋዜማ ራዲዮ- የዘመናዊ ዉትድርና አባት በመባል የሚሞካሹት ሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሉ የሥራና የሕይወት ዘመንን የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዉሏል፡፡ ፀሐፊው አቶ ዓለምነህ ረጋሳ ሲኾኑ በቀድሞው የባህል ሚኒስቴር የሥነ ጽሑፍ አደራጅ…

የዓለማየሁ ገላጋይ 5ኛ መጽሐፍ ለአንባቢ ቀረበ

ዋዜማ ራዲዮ- የደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዲስ የልቦለድ ሥራ ዛሬ ረፋድ ላይ (ረቡዕ) ለአንባቢ ደርሷል፡፡ “በፍቅር ሥም” የሚል ርዕስ የተሰጠው ይህ ሥራው መታሰቢያ የተደረገው “በሕይወትና በጥበብ ጉዞ ሞት መነጠልን እስኪያሳርፍ…

የአዲስ አበባ ትልቁ “የጉርሻ” ምግብ መሸጫ ተዘጋ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ አሮጌው ቄራ በሚባለው ጭርንቁስ ሰፈር ይገኝ የነበረው ሰፊ ገላጣ ሜዳ በተለምዶ “ጉርሻ ሜዳ” ተብሎ ይጠራል፡፡ በጉርሻ ሜዳ በስፋት እንደሚነገረው “ጉርሻ” አይሸጥም፡፡ ኾኖም ትራፊ ምግቦች በስስ ፌስታል…

ፕሬዝዳንቱ ከኢዮቤልዩ ብሔራዊ ቤተመንግሥት ሊወጡ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢፌዲሪ ርዕሰ ብሔር ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ከኢዮቤልዩ ብሔራዊ ቤተመንግሥት በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ዉስጥ እንዲለቁ ይደረጋል፡፡ አዲሱ መቀመጫቸው ስድስት ኪሎ መነን ከፍ ብሎ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ አጎራባች የሚገኘው…

አዲሳባ ምን አላት?

ዋዜማ ራዲዮ- አዲስ አበባ የሀገራችን መዲና ከመሆን ባሻገር የአፍሪቃ ህብረትና የተለያዩ አለም ዓቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት። ከተማይቱ ባለፉት ሀያ አመታት በእጅጉ ተለውጣለች። አዳዲስ ህንፃዎች ተገንብተዋል። ይሁንና አዲስ አበባ በብዙ መስፈርቶች…