Lemen Sissay
Lemen Sissay

እድል ይሁን አጋጣሚ ባይታወቅም እሱም ይሁን ወላጆቹ ሳይፈልጉት ይህ ሰው በሰው አገር የወላጅና የቤተሰብ ፍቅር እየራበው አድጉዋል። ያም ሆኖ ተወልዶ ባደገበት አገር ባልተጠበቀ ሁኔታ ታላቅነትን ያለማንም ድጋፍ ተጎናጽፉዋል። ለምን ሲሳይ ይባላል። ከኢትዮጵያውያን ወላጆች ቢገኝም በነጭ አሳዳጊዎች እጅ አድጎ ወላጅ የሌላቸው ሰዎች የሚደርስባቸው መከራ ደርሶበታል። አሁን ግን የትልቅ ዩኒቨርስቲ ቫይስ ቻንስለርና በእንግሊዝ አገር ከፍተኛውን የስነጽሑፍ ማእርግ ባለቤት ነው። ዋዜማ ሬዲዮ የዚህን ትልቅ ባለቅኔ ታሪክ በምዕራፍ አንድ ፕሮግራሙዋ ዳሳዋለች። ያድምጡት

 

የለምንን የመድረክ ስራዎች ምስል ከታች ይመልከቱ