በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ግድያ የተከሰሱ ቅጣት ተበየነባቸው
ዋዜማ ራዲዮ- በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ግድያ ተከሰው ጥፋተኛ የተባሉ ተከሳሾች ከ15 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስከ ፅኑ እስራት ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት…
ዋዜማ ራዲዮ- በሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የፀጥታ አካላት ግድያ ተከሰው ጥፋተኛ የተባሉ ተከሳሾች ከ15 ዓመት እስከ እድሜ ልክ እስከ ፅኑ እስራት ቅጣት ተወሰነባቸው፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት…
ዋዜማ ራዲዮ- ኅዳር 19፣ 2014 ዓ.ም በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት ሁለት የአሶሴትድ ፕሬስ ዘጋቢዎች የካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ለሦስተኛ ጊዜ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው ለፖሊስ 14…
ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን ሁለት ሳምንታት ብሔራዊ ባንክ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር የብርን የምንዛሪ ተመን የሚያዳክምበትን መጠን ጋብ አድርጎታል። ይህ የብርን ተመን የማዳከም እርምጃ የጠቅላይ ሚንስትሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አንድ አካል ነው።…
ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ትናንት በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱንና ውጥረት መቀስቀሱን የክልሉ የዋዜማ ዘጋቢ ያደርሰን ሪፖርት ያመለክታል። የሞጣ ከተማ የፋኖ መሪ በመንግስት መታሰሩን…
ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ስማቸው የሚነሳ የፓርቲው የፌደራል መንግስት ተሿሚዎች ጉዳይ ግን በይደር እንዲቆይ ተደርጓል ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት ቀናት የአማራ ብልፅግና ፓርቲ በድርጅቱ ፅህፈት ቤት ባደረገው ግምገማ ከ60 ሚሊየን ብር…
የኢትዮጵያ የአንድ ወር የምግብ ዘይት ፍጆታ ግን 86 ሚሊዮን ሊትር እንደሆነ ይገመታል የዘይት ምርት ላይ ለተሰማሩ ድርጅቶች መንግሥት በየካቲት ወር 250 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ፈቅዷል ይህን ዘገባ ካዘጋጀንበት አንድ ሳምንት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ በኋይል ማመንጨት የጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ወጪው ከ200 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚሆን ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። የግድቡ ስራ አስኪያጅ ክፍሌ ሆሮ የህዳሴው ግድብ ኋይል ማመንጨት መጀመሩ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ አካባቢ ኦነግ ሸኔ በስፋት በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች የፈረሰውን መንግስታዊ መወቃር ለመመለስ እና ቡድኑን ከህዝብ ይነጥልልኛል ያለውን አዲስ የዘመቻ እንቅስቃሰሴ መጀመሩን ዋዜማ ከክልሉ…
በ196 ሚሊየን ብር የማተሚያ ማሽኖች ተገዝተው ተከፋፍለዋል ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ዘመናዊውን ዲጂታል የነዋሪነት መታወቂያ የክፍለ ከተማ አስተዳደሮች እንዲሰሩት ለማስቻል 150 ማተሚያ…
ዋዜማ ራዲዮ- ኅዳር 19፣ 2014 ዓ.ም ፌደራል ፖሊስ ያሰራቸው ሁለት የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ረቡዕ’ለት ለመጀመሪያ ጊዜ በአራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው ዘጠኝ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቅዶባቸዋል። በዕለቱ ችሎት የቀረቡት…