Author: wazemaradio

አስመራና ዋሽንግተን ምን እየተባባሉ ነው ?

ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካን ለሚከታተል ሁሉ አንድ የአሜሪካ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን ከሰሞኑ ወደ አስመራ በምስጢር መጓዛቸው   አስገራሚ ይመስላል። አስመራና ዋሽንግተን ምን እያደረጉ ነው? በክፍለ ቀጠናው እየሆነ ያለው ኤርትራ…

ማህበረ ቅዱሳን ባህረ ሰነድ (Encyclopedia) ሊያዘጋጅ ነው

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚያደርጋቸው መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው ማኅበረ ቅዱሳን ሰሞኑን አዲስ የኢንሳይክሎፔዲያ ፕሮጀክት መጀመሩን አስተዋውቋል። ፕሮጀክቱ በዓይነቱ የመጀመሪያ በመኾኑና ምንም እንኳን ጅማሬው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን የሚመለከት ኢንሳይክሎፔዲያ የማጠናቀር…

የኢትዮጵያ የኢንተርኔት አውድ የሚባለውን ያህል በጥላቻ ንግግር የተሞላ አይደለም- የኦክስፎርድ ጥናት

በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በድረገጽ የሚቀርቡ ጽሑፎች ያላቸውን የጥላቻ ንግግር  (hate speech) ባህርይና የጥላቻ ንግግሮቹን መጠን ጉዳዩ ያደረገው በአዲስ አበባና በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ጥምረት የተሰራው ጥናት ውጤት ታትሞ ለንባብ በቅቷል። ይህም የጥናት…

ኢትዮጵያና ኬንያ የሚንገታገተውን ድንበር ዘለል ፕሮጀክት ዳግም ሊሞክሩት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ሃያ አራት ቢሊዮን ዶላር ይፈጃል የተባለለት ኢትዮጵያን፣ ኬንያንና እና ደቡብ ሱዳንን በመሰረተ ልማት የሚያስተሳስረው “ላፕሴት” የተሰኘው ክፍለ–አህጉራዊ የልማት ፕሮጄክት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል፡፡ በዓይነቱና በግዙፍነቱ በቀጠናው ተወዳዳሪ የሌለው…

[በነገራችን ላይ] ሜጀር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት ምን እያሉን ነው?

  ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የቀድሞው የህወሀት ታጋይና የአየር ሀይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት ገዢው ፓርቲ “ደርግ ሆኗል”፣ “የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል”፣ “ሙስና ህዝቡን አስመርሯል” የሚሉና ሌሎች ብርቱ ትችቶችን ይዘው ወደ…

ኤርትራ በዲፕሎማሲ መልሶ ማጥቃት ተጠምዳለች

የሶማሊያ ታጣቂዎችን በመርዳት ተከሳ በመንግስታቱ ድርጅት ማዕቀብ ስር የምትገኘው ኤርትራ በቅርቡ ደግሞ በሀገሪቱ ለሀያ አምስት አመታት ተፈፅሟል ለተባለው የመብት ጥሰትና ግፍ መሪዎቿ በዓለም ዓቀፍ መድረክ ለፍርድ እንዲቀርቡ ገለልተኛ አጣሪ ኮምሽኑ…

ኢህአዴግ ለተቃዋሚ ድርጅቶች ሌላ ምን አዲስ “ድግስ” አለው?

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ግንቦት ወር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስራ አራት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችን ምዝገባ ፍቃድ ሰርዟል፡፡ የተሻሻለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ 573/2000 መሰረት ያደረገው የቦርዱ እርምጃ በዓይነቱ ታይቶ የማይታወቅ ነው፡፡…

የአዲስ አበባ መስተዳድር በመሬት ጉዳይ ቁልፍ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ካቢኔ ከሰሞኑ ዉሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ላለፉት አስር ዓመታት ሲንከባለሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በሕገወገጥ የማኅበር ቤቶች፣ በልማት ተነሺ አርሷደሮችና የግንባታ መጀመርያ ጊዜ ባለፈባቸው አልሚዎች ላይ ቁርጥ ዉሳኔ አሳልፎ…

የክፍሉ ታደሰ “ኢትዮጵያ ሆይ…” አዲስ መጽሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

በኢህአፓ ዙሪያ በሚያጠነጥኑት እና “ያ ትውልድ” በሚል ስያሜ በታተሙት ሶስት መጽሐፍቱ የሚታወቀው ክፍሉ ታደሰ አዲስ መጽሐፍ ትላንት (ሀሞስ)  ለንባብ አበቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሆይ…” የሚል ርዕስ የተሰጠው የክፍሉ አዲስ መጽሐፍ ፖለቲካን ከታሪክ…