ሶስት ግዙፍ የስኳር ፋብሪካዎች ስራ አቁመዋል፣ እስከወዲያኛው የመዘጋት አደጋም አለባቸው
ዋዜማ- ኢትዮጵያ 50 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ከገነባች አምስት ዓመት አልሞላትም። አንዳንዶቹ ግንባታቸው ሊያልቅ የተቃረቡ ናቸው። በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር፣ በኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግርና በአስተዳደር ጉድለት ብዙ…
ዋዜማ- ኢትዮጵያ 50 ቢሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ አዳዲስ የስኳር ፋብሪካዎች ከገነባች አምስት ዓመት አልሞላትም። አንዳንዶቹ ግንባታቸው ሊያልቅ የተቃረቡ ናቸው። በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር፣ በኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግርና በአስተዳደር ጉድለት ብዙ…
ዋዜማ- በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ይባል የነበረው እና በኢትዮጵያ የፖሊቲካ ለውጥ ከተደረገ በሁዋላ ወታደራዊ ምርቶች በመተው እንደ አዲስ በተዋቀረው ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስር ያለው የፓወር…
ዋዜማ – ከጥቂት ዓመታት በፊት ሀገሪቱ በቢሊየን የሚቆጠር ብድር አፈላልጋ በሀገሪቱ አስር የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባትና ያሉትን ለማዘመን ስራ ጀምራ ነበር። የብዙዎቹ ግንባታ ተካሂዷል። የኦሞ ኩራዝ አካባቢ አራት ፋብሪካዎች 35 ቢሊየን…
ዋዜማ- ለመንግስት ቅርብ በሆኑና በገዥው ፓርቲ በሚተዳደሩ የመገናኛ ብዙሀን ሲሰሩ የነበሩ አራት ጋዜጠኞች ሀገር ጥለው መኮብለላቸውን ከተለያዩ ምንጮች አረጋግጠናል። ባለፉት ስድስት ወራት ቢያንስ አስራ ሶስት የግል መገናኛ ብዙሀንና የብይነመረብ ጋዜጠኞች…
ዋዜማ- የመምህራንን ኢኮኖሚያዊ ችግር ለማቃለል ይረዳል የተባለ “የመምህራን ማህበር ባንክ” ለመመስረት ዕቅድ መኖሩን ሰሞኑንን ለ3ኛ ጊዜ በጂግጂጋ በተካሄደው የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አመታዊ ጉባዔ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መናገራቸው ዋዜማ…