Month: April 2022

የአዲስ አበባ አስተዳደር በቅርስነት የተመዘገበውን የአንበሳ ፋርማሲ ሕንፃ ለባለሀብት ሊያስተላልፍ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ መስተዳድር በፌደራል ቤቶች አስተዳድር በኩል ለአንበሳ ፋርማሲና ለኒዮን አዲስ ያከራየውን ታሪካዊ ሕንፃ ለቀው እንዲወጡ አዟል። የፌደራል ቤቶች አስተዳድርም ትዕዛዙን በከተማ ደረጃ ባለው መዋቅር ለተከራዮቹ አድርሷል። የአዲስ…

የሚቀጥሉት ወራት ለግንባታ ዘርፍ እጅግ ፈታኝ ናቸው፣ የብረትና የሲሚንቶ ምርትና ግብይት ይህን ይመስላል

ዋዜማ ራዲዮ- ከሌሎች የገበያ ምርቶች በተለየ የሲሚንቶና የብረታብረት ምርት ለተገልጋዩ ለመድረስ የዋጋና የአቅርቦት ችግር ገጥሞታል። የሚቀጥሉት ስድስት ወራት በሀገሪቱ ግንባታ ማካሄድ እጅግ ፈታኝ እንደሚሆን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ይጠቁማል። የገበያና የአቅርቦቱን…

በኢትዮጵያ በፀጥታና በድርቅ ምክንያት 5.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በመላው ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም የትምሀርት ዘመን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተከሰተ የጸጥታ ችግር፣ድርቅና ተያያዥ ማህበራዊና ኢኮኖሚያው ጉዳዮች ምክንያት 5.2 ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን የትምህርት ሚንስቴር ገለጸ፡፡  የህዝብ ተወካዮች…

መንግስት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን የመለየት ስራ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ- ሰሌዳቸው በአዲስ አበባ የተመዘገቡ ኮድ 1እና ኮድ 3 የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ከሐምሌ 1 2014  ዓ.ም ጀምሮ ነዳጅ መንግሥት ድጎማ በሚያደርገው የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እንደሚያገኙ ተሰምቷል ። ዋዜማ…

የአሜሪካ ዶላር የባንክ እና የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ልዩነት እንደገና በከፍተኛ ደረጃ እየሰፋ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከወራት በፊት በወሰድኩት የገንዘብ ፖሊሲ እርምጃ በተወሰነ መልኩ ተቆጣጥሬዋለሁ ያለው የአሜሪካ ዶላር የባንኮች ወይንም ይፋዊ የምንዛሬ ዋጋ እና የትይዩ (በተለምዶ የጥቁር ገበያ)  የምንዛሬ ዋጋ ልዩነት ተመልሶ ከፍተኛ…

በአዲስ አበባና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢ እየተካሄደ ያለው የመሬት ዕደላ ብዥታ ፈጥሯል

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሚያ ክልል አካል የሆነው የገላን ከተማ ልዩ አስተዳደር በአጎራባች የአዲስ አበባ አስተዳደር ስር ባለው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግልፅ የአስተዳደር ወስን ባልተበጀላቸው አካባቢዎች ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች የመሬት ዕዳላ…

ኤርትራ በኢትዮጵያ ያላትን የዲፕሎማሲ ውክልና ከአምባሳደር ወደ ጉዳይ አስፈጻሚ ዝቅ አደረገች

ዋዜማ ራዲዮ- ኤርትራ በኢትዮጵያ ላላት ኢምባሲ በኢምባሲው ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ዲፕሎማትነት ያገለገሉትን ቢንያም በርሄን ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጋ መሾሟን ይፋ አድርጋለች።  ጉዳይ አስፈጻሚ ቢኒያም የሹመት ደብዳቤያቸውን በዚህ ሳምንት ለኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ…

አቶ አብነት በሼህ መሀመድ አላሙዲን አዲስ የ13 ሚሊየን ብር ክስ ቀረበባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- የረጅም ዘመን የሚድሮክ ኩባንያዎች አንዱ አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ አብነት ገብረመስቀል 13 ሚሊየን ብር ደሞዝ ያለአግባብ ወስደዋል በሚል በሼህ መሀመድ አላሙዲን ክስ ቀርቦባቸው ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ።  የዋዜማ ሪፖርተር…

በአማራ ክልል 11.6 ሚሊየን ያህል ዜጎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ ይፈልጋሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት እንዲሁም ባለፉት ሶስት ዓመታት በተፈጠሩ ግጭቶች ሳቢያ ኑሯቸው የተናጋ 11.6 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የነፍስ አድን ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው ዋዜማ ከክልሉ መንግስት የግምገማ ሪፖርት መረዳት ችላለች። …