Month: February 2022

ሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በአንድ ወር ጊዜ ሐብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- የጸረ-ሙስና ኮሚሽን መስሪያ ቤት በ2006ዓ.ም ጀምሮት የነበረውን የመንግስት ሰራተኞችና ባለስልጣናትን የሐብት ምዝገባ ወደ ብየነ መረብ ስርዓት  ቀየረ፣ ዛሬ የካቲት 11፤ 2014 አዲሱን ቴክኖሎጂ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡ በህንዱ ሲ.ኤስ.ኤም…

የህዳሴው ግድብ ሁለት የኋይል ማመንጫዎች ሙከራ እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ሁለት የክረምት ወቅቶች ውሀ በያዘው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኋይል ማመንጫ ተርባይኖችን በውሀ የመሞከር ስራ መጀመሩን ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ ሰምታለች። አስቀድሞ የኋይል ማመንጫ ተርባይኖቹ  የተሳካ ደረቅ…

ፓርላማው ዛሬ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያነሳል ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ- የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት መንግስት ባለፉት ወራት በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የህዝባዊ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር ሲያካሂደው በነበረው ጦርነት “የሃገርን ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል” በሚል በአዋጅ ቁጥር…

በበይነ መረብ ለሽያጭ የቀረቡ ቅርሶችን ጉዳይ የፖለቲካ አጀንዳ አድርጎ ማቅረብ ተገቢ አይደለም – የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን

ዋዜማ ራዲዮ- ከጥቂት ቀናት በፊት በርከት ያሉ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ቅርሶች እንደሆኑ የተነገረላቸውና ኢቤይ(eBay) በተሰኘ የበይነመረብ ገበያ ላይ ለሽያጭ መቅረባቸውን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎችና በታዋቂ ግለሰቦች ቅርሶቹ ከትግራይ ክልል የተዘረፉ አድርጎ…

የሐገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው በብር የምንዛሪ ተመን ዙሪያ አዋጭነቱ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል

የብርን የምንዛሪ አቅም በማዳከም የውጪ ንግድን ለማሳደግ የተደረገው ሙከራ የተፈለገውን ውጤት አላስገኘም ዋዜማ ራዲዮ- የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግስት የኢኮኖሚ ተሐድሶ ፕሮግራም ተግባራዊ የሆነውን የብር የምንዛሪ አቅምን በማዳከም የውጪ ንግድን የማሳደግ…

ከተከዜ የኀይል ማመንጫና አላማጣ ኀይል ማሰራጫ ጣቢያዎች ኤሌክትሪክ ሲያገኙ የነበሩ የአማራና አፋር ከተሞች ኤሌክትሪክ ማቅረብ አልተቻለም

ዋዜማ ራዲዮ- ከተከዜ የኀይል ማመንጫና አላማጣ ከሚገኘው ኀይል ማሰራጫ ኤሌክትሪክ ሲያገኙ የነበሩ የአማራና አፋር ክልል ከተሞች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሃይል ለማቅረብ አስቸጋሪ እንደሆነ የኤሌክትሪክ ኀይልና አግልግሎት አቅራቢ ድርጅቶች ገለጹ፡፡ ከሃምሌ…

የኬንያው ሳፋሪኮም በሞባይል ፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ እንዲሰማራ የኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት አለው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግሥት በኢትዮጵያ በቅርቡ የቴሌኮም አገልግሎቱን በይፋ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የኬንያው ሳፋሪኮም ኩባንያ የሞባይል ገንዘብ ግብይት አገልግሎትን ፍቃድ ጭምር እንዲያገኝ ሁኔታዎችን ማመቻቸቱን የገንዘብ ሚንስትር ደዔታ እዮብ ተካልኝ ለኬንያው ቢዝነስ…

በሃይማኖትና ብሄር ተኮር ግጭቶች ጋር በተያያዘ ባለፉት ሶስት አመታት ከ10ሺህ በላይ ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመስርቷል

ዋዜማ ራዲዮ – ባለፉት ሶስት አመታት በመላ አገሪቱ በተከሰቱ የብሔርና የእምነት ተኮር ግጭቶች ጋር በተያያዘ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው ግን ደግሞ የፍትሕ ሂደቱ የተሳካ እንዳይሆን የፖለቲካ መዋቅሩ እክል መፍጠሩን…

መንግስት ከሌላው ጊዜ መጠኑ ከፍ ያለ ነዳጅ ወደ ሀገር ማስገባቱን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባና አንዳንድ የክልል ከተሞች በነዳጅ ማደያዎች የሚታየው የተሽከርካሪዎች ሰልፍ ከነዳጅ አቅርቦት ዕጥረት ጋር የተያያዘ አለመሆኑንና ይልቁንም መንግስት ከሌላው ጊዜ መጠኑ ከፍ ያለ ነዳጅ ወደ ሀገር ማስገባቱን የኢትዮጵያ…

በኦሮሚያ ክልል 25 ዜጎች እንዲገደሉ ያደረጉ የመንግስትና የፀጥታ አካላት  ላይ ተገቢው የወንጀል ምርመራ ተደርጎ  ለፍትሕ እንዲቀርቡ ኢሰመኮ ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ 14 የከረዩ ሚችሌ ገዳ አባላት በመንግስት የፀጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በግዳጅ ወደ ጫካ ተወስደው መገደላቸውን እንዲሁም በዚሁ ወራዳ ሀሮ ቀርሳ ቀበሌ ኢፍቱ…