Month: July 2018

ደብረማርቆስ በተቃውሞ ስትታመስ ውላለች፣ ንብረት ወድሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ  ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…

ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዲስ አምባሳደር ሰየመች

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት ሰባት ዓመታት በመንግስታቱ ድርጅት ተጠሪ የነበሩትን ዶ/ር ተቀዳ አለሙን በማንሳት አምባሳደር ታዬ ዐፅቀስላሴን መመደቡን አስታወቀ። የውጪጉዳይ ሚኒስቴር እንዳረጋገጠልን የረጅም ዘመን የዲፕሎማሲ አገልግሎት ያላቸው ዶ/ር ተቀዳ…

የዲላ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራ ለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ-  የዲላ ዮኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ በትምሕርት ስርዓቱ ውስጥ በሚንፀባረቀው ብሄርን መሰረት ያደረገ ማጥላላትና በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምህርነትና…

[ታዳጊ ክልሎች] የሕወሐት አኩራፊ ቡድን ወይስ የዐብይ ፌደራል መንግስት?

ዋዜማ ራዲዮ- አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ኢሕአዴግ በተለይም ሕወሃት ፊቱን ወደ አጋር ድርጅቶች የሚያዞርበት ጊዜ የመጣ ይመስላል፡፡ ኢሕአዴግ አጋሮቼ የሚላቸው ድርጅቶች እንግዲህ ጋምቤላ፣ የኢትዮጵያ ሱማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር እና ሐረሬ የተባሉትን…

ኢትዮ-ቴሌኮም ሊያካሂድ የነበረውን ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰረዘ

ዋዜማ ራዲዮ፡ ኢትዮ-ቴሌኮም በቢሊየን ዶላር ሊያካሂድ የነበረውን ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰረዘ። የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች እንደነገሩን ይህ ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት በሀገሪቱ መቶ ሚሊየን የሞባይል ኔትወርክ መሽከም የሚችል እቅም የማድረስ…