አርበኞች ግንቦት ሰባት ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ
ዋዜማ ራዲዮ – የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በአሜሪካ ባደረጉት ሁለት ዙር ዝግ ውይይት ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካ የሚሳተፉበት ሁኔታ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።…
ዋዜማ ራዲዮ – የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በአሜሪካ ባደረጉት ሁለት ዙር ዝግ ውይይት ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካ የሚሳተፉበት ሁኔታ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።…
ለተሐድሶ እና ለሽግግር ዘመን የፍኖተ ካርታ ጥቆማ (ሙሉ ፒዲኤፍ PDF) በመስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ (ጠ/ሚሩ) ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ በርካታ ተስፋ ሰጪ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በየዕለቱ የሚደረጉ ነጠላ እርምጃዎች አገሪቱ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ ነው።የኢንጂነር አዜብ መነሳት የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የልማት ተቋማትን የማሻሻል አንዱ አቅጣጫ መሆኑ ተጠቅሷል። በጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በኩል…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያና ኤርትራ ስላም አውርደው የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱ ተጀምሯል። መሪዎችም ጉብኝት አድርገዋል። የንግድ ልዑካንም መነጋገር ጀምሯል። የዓስብ ወደብን ለመጠቀም ዝግጅት ተጀምሯል። በዚህ ሁሉ መሀል ግን የድንበሩ ጉዳይ እንዴት እልባት…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረገው ብድር በአጠቃላይ የተበላሸው ብድር ምጣኔ 40 በመቶ ደረሰ ። ልማት ባንኩ አሁን ላይ የሰጠው ብድር ወይንም (outstanding loan) ከ33 ቢሊዮን ብር የሚያልፍ ሲሆን ፤ ከዚህ…
የጠቅላይ ሚንስትሩን ቢሮ በመሰለል መረጃው ለሶስተኛ ወገን ይተላለፍ ነበር ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አንዱዓለም አድማሴን ጨምሮ የተለያዩ የድርጅቱ ሀላፊዎች ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መርከበኞችን በተመለከተ ከሰሞኑ አስደንጋጭ የሆኑ መረጃዎች ሲሰሙ ቆይቷል ። የሀገሪቱ መርከበኞች ከመርከብ ላይ እየኮበለሉ መጥፋት ለሀገሪቱ ከባድ ፈተና ሆኗል ፤ በሥራቸው ላይ የነበሩ ሠማንያ ያሕል ኢትዮጵያውያን መርከበኞች…
ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም…
ዋዜማ ራዲዮ- መንግሥት በሽብርተኝነት ለፈረጃቸው ተቃዋሚ ቡድኖች የሽብርተኝነት ፍረጃውን በማንሳት ትልቅ ርምጃ ወስዷል፡፡ ጸረ-ሽብር ሕግ አንስቶ የምህረት አዋጅ አጽድቋል፡፡ ይህንኑ ርምጃ ተከትሎ በሽብር ተከሰው የነበሩ ፖለቲካ ቡድኖች ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ…