US drone
US drone

(ዋዜማ ራዲዮ) በአርባምንጭ ከተማ የነበረው የአሜሪካ ሰው አልባ የጦር አውሮፕላን (ድሮን) ጣቢያ መዘጋቱ ከሰሞኑ ተገልጿል። ምንም እንኳን ጣቢያው ከተዘጋ አራት ወራት ቢቆጠሩም መገናኛ ብዙሀን ዘንድ የደረሰው በዚህ ሰሞን ነው። ጉዳዩ በአሜሪካና በኢትዮዽያ መካከል ያለው ግንኙነት መቀዛቀዝን ያሳያል የሚሉ አሉ። ለመሆኑ የወታደራዊ ጣቢያው መዘጋት ሰበቡ ምንድ ነው? አርጋው አሽኔ ጉዳዩን ያውቃሉ ያላቸውን ሲጠያይቅ ነበር፣ ያሰናዳውን ዘገባ አድምጡት