obama
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ የሚያደርጉት ጉዞ በኢትዮዽያ ያለውን አፋኝ አገዛዝ በሚቃወሙ ቡድኖች ዘንድ የክህደት ያህል ቁጣና ሀዘኔታን ቀስቅሷል። የኢትዮዽያ መንግስት በፊናው አጋጣሚውን ለፖለቲካ አላማው ለመጠቀም አሰፍስፏል። በዕርግጥ ለኢህአዴግ መንግስት የኦባማ መምጣት ትልቅ ስኬት ነው። የኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊነት ግን ፈፅሞ አያመለክትም። በፕሬዝዳንቱ ጉብኝት ዙሪያ ዋዜማ ሬድዮ ውይይትን ያድምጡ