Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የአለም ባንክ ኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በሚል ቀርጻ እተገብረዋለሁ ላለችው መርሀ ግብር እሰጠዋለሁ ብሎ ቃል የገባው ሁለት ቢሊየን ዶላር ያህል ብድርና ድጎማ መስተጓጐል ከገጠመው በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት ከባንኩ ጋር ለመወያየት ጥያቄ
Read Moreባንኩ ኢትዮጵያ ቃል በገባችው መሰረት የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን እየተገበረች አለመሆኑን በምክንያትነት አንስቷል። ዋዜማ ራዲዮ- የዓለም ባንክ የኮሮና ቫይረስ ጫናን ለመከላከልና ለሰብዓዊ ስራዎች ከሚውሉ ጉዳዮች ውጭ ለኢትዮጵያ የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሀ ግብር ሊያቀርበው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የብር በዶላር ምንዛሪ ተመንን በዝግታ ለማዳከም ከለጋሾች ጋር ተስማምቶ ነበር። ይሁን እንጂ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በገጠመው ፈተና ብር በራሱ ጊዜ ለጋሾች ካስቀመጡት ተመን ኣአሽቆልቁሏል። የለጋሾች ጫናና ሀገራዊ የኣኢኮኖሚ ፈተናው ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ
Read Moreየውጭ ምንዛሬ ጥቁር ገበያ ህጋዊ የሚሆንበት መንገድ ታስቧል ሀገሪቱ ከአይ ኤም ኤም ለሶስት አመታት ሊሰጣት የተዘጋጀው ገንዘብ ከዚህ ቀደም ለሶስት አመት ከነበራት ኮታ የ700 መቶ በመቶ ብልጫ አለው። ዋዜማ ራዲዮ- በሶናሊ ጄን ቻንድራ የተመራው
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) ሕዝብን ከመሬቱ ለሚያፈናቅሉ የልማት ፕሮጀክቶች ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ ያደርግ የነበረው የዓለም ባንክ ሲቀርብበት የነበረውን ስሞታና ነቀፌታ ይመልሳል የተባለ አዲስ ተግባራዊ ርምጃ መውሰድ መጀመሩ ከሰሞኑ ይፋ ሆኗል፡፡ ሕዝቡን ከቀዬውና ከመንደሩ በመንቀል፣ የግዳጅ ሠፈራና
Read Moreየድህነትን መጠን ወጥ በሆነ መስፈሪያ ለመለካት ሥራ ላይ የዋለው የድህነት ወለል ልክ ከአንድ ዶላር ከ 25 ሣንቲም ወደ አንድ ዶላር ከ90 ሣንቲም ሊያሳድግ እንደሆነ የዓለም ባንክ አስታወቀ። ቀድሞውን ይህንኑ የ አንድ ዶላር ከ 25
Read Moreበኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አልፎ ለድሀው ዳቦ ለማመጣት ይቻለዋልን? ሀገሪቱ በገፍ እየወሰደች ያለው ብድርስ መቆሚያው የት ይሆን? የመሰረተ ልማት ግንባታው እጅግ አስፈላጊ የመሆኑ ያህል- “ዕድገትና ብልፅግና ብቻ ሳይሆን ዕዳና
Read More