Tag: Somalia

የፑንትላንድ የሶማሊያን ፌደሬሽን ለቆ መውጣት በቀጠናው አዲስ አሰላለፍ ይዞ ይመጣል

ዋዜማ- የሱማሊያዋ ፑንትላንድ ራስ ገዝ፣ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ ለሚመሩት የሱማሊያ ፌደራል መንግሥት እውቅና መንፈጓንና ከፌደሬሽኑ በይፋ ለቅቃ መውጣቷን ቅዳሜ’ለት አስታውቃለች። ፑንትላንድ፣ ኹሉም የሚስማማበት የፌደራል ሕገመንግሥት በሕዝበ ውሳኔ እስኪጸድቅ ድረስ፣ ራሴን…

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት አዲስ የታሪክ እጥፋት? 

ዋዜማ- የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መሪዎች ኢትዮጵያን ለ50 ዓመታት የባህር ጠረፍ ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ሰነድ ከፈረሙ በኋላ በቀጠናው አዲስ የጆኦ ፖለቲካ ድንግርግር ተፈጥሯል።  አሜሪካና ቻይና በሶማሊላንድ ጉዳይ የተለያየ አቋም አላቸው። ይህ ለኢትዮጵያ…

የአልሸባብ ታጣቂዎች በኢትዮጵያ ኋይሎች ላይ በድጋሚ ጥቃት ከፈቱ፣ መከላከያ በርካታ የቡድኑ አባላት ተደምስሰዋል ብሏል

ዋዜማ ራዲዮ- የሱማሌ ክልል ልዩ ኃይሎች በሱማሊያዋ ባኮል ግዛት ውስጥ “አቶ” በተባለ ወረዳ ትናንት ከአልሸባብ ታጣቂዎች ጋር በድጋሚ እንደተዋጉ የሱማሊያ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። የአልሸባብ ታጣቂዎች በክልሉ ልዩ ኃይል ላይ ሞርታሮችን…

ወደ ሶማሊያ የሚላከው ጫት ዋጋ በግማሽ እንዲቀንስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ የምትልከው ጫት ከወራት በፊት በእጥፍ እንዲጨምር ተደርጎ ነበር። አሁን ዋጋው ቀድሞ ወደ ነበረበት እንዲመለስ ትዕዛዝ መተላለፉን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል።  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከሁለት ቀናት…

በሞያሌ በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ ሞያሌ ከተማ  በገሬና በቦረና ጎሳ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አስራ ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። ትናንት በተከሰተው በዚህ ግጭት አስራ ሶስት ሰው ከኦሮሚያ ቦረና ጎሳ…

ሶማሊያና ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ጋር ኩርፊያ ላይ ናቸው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የዐረብ ኤምሬትሱ ዱባይ ፖርትስ (Dubai Ports) ና ሶማሊላንድ የበርበራ ወደብን በጋራ ለማልማትና ለመጠቀም የደረሱበት ስምምነት ሞቃዲሾን አስቆጥቷል። የሀገሪቱ ፓርላማም ስምምነቱን ውድቅ አድርጎታል፡፡ ፓርላማው ከአንድ ተቃውሞና ከአንድ ድምጸ…

የኦብነግ መሪ ተላልፎ መሰጠቱ ህገ ወጥ መሆኑን የሶማሊያ ፓርላማ ገለፀ

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከሶማሊያ የወሰደችው የኦብነግ መሪ በሶማሊያ የደህንነት መስሪያ ቤት ተላልፎ መሰጠቱ ህገ ወጥ መሆኑን የሀገሪቱ ፓርላማ አጣሪ ቡድን ገለፀ። ባለፈው ነሀሴ በሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው…

የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት  ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ…

የኢትዮጵያ ወታደሮች ዳግም ወደ ሶማሊያ ተሰማሩ

ዋዜማ ራዲዮ-  የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይልና የሶማሊያ መንግስት ባቀረቡት ጥያቄ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ዳግም ወደ ሶማሊያ አንዳንድ ግዛቶች ማንቀሳቀስ መጀመሯን የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲሰማሩ የተደረገው ከዚህ ቀደም በሌሎች የአፍሪቃ…