Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
አንጋፋው የመብት ተሟጋችና ምሁር መስፍን ወልደማርያም በተወለዱ በ90 ዓመታቸው በኮሮና ህመም ሳቢያ በህክምና ሲረዱ ቆይተው መስከረም 19 ቀን 2013 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ዋዜማ ራዲዮ የኚህን የአደባባይ ምሁር፣ ሞጋችና አነጋጋሪ ኢትዮጵያዊ ግለ ታሪክ እንዲህ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለየው አቶ አሰፋ ጫቦን ለሀገር ያበረከተውን ኣስተዋፃኦ በመመልከት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የቀብር ስነ ስርዓቱን ለማካሄድ ይሁንታ መገኘቱን የቤተስብ የቅርብ ምንጮች ጠቁመዋል። የቀብር ስነስርዓቱን በትውልድ
Read Moreታዋቂው ጸሐፊ እና የአደባባይ ሰው(ጋሼ)አሰፋ ጫቦ አረፈ። ጋሼ አሰፋ ያረፈው ትናንት እሑድ ሚያዝያ 15 ቀን 2009 ዓም፣ በስደት በሚኖርባት አሜሪካ ዳላስ ከተማ ነው። ከ1960ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ከታዩት ትጉህ ተዋንያን አንዱ ተደርጎ የሚቆጠረው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-በህመም ላይ የሰነበተው ዕውቁ የትያትር አዘጋጅ አባተ መኩሪያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። በ”ፕሮስቴት እጢ” በጠና ታምሞ ህክምናውን ይከታተል በነበረበት “አዲስ ህይወት” ሆስፒታል ረቡዕ ምሽቱን ያረፈው አባተ ላለፉት 50 ዓመታት ለኢትዮጵያ ትያትር የጀርባ አጥንት
Read More