Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
በመስፍን ነጋሽ (ከዋዜማ ራዲዮ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር የሰጡትን መግለጫ ሰማሁት፣ አየሁት። ፖለቲካውን በፖሊስ ቋንቋ፣ የፖሊስን ጥፋት በፖለቲካ ቋንቋ ለማጽደቅ ተሞክሯል፤ እንደድሮው። በኮሚሽነሩ መግለጫ ላይ ዝርዝር አስተያየት መስጠት ይቻል ነበር። ግን ጥቅም ያለው አልመሰለኝም።
Read More[በመስፍን ነጋሽ] በረከት ስምዖን በ“ታዲያስ አዲስ” ከሰይፉ ፋንታሁን እና በጀርመን ድምጽ ከነጋሽ መሐመድ ጋራ ያደረጋቸውን አጫጭር ቃለ ምልልሶች አደመጥኳቸው። መቼም ከሰይፉ ጋራ ያደረገው ቃለ መጠይቅ በራሱ በበረከት አነሳሽነት የተደረገ እንደሆነ መገመት ይቻላል። የነጋሽ ቃለ
Read More[መስፍን ነጋሽ – ለዋዜማ ራዲዮ እንደከተበው] ክብርት ሆይ! ለጤናሽ እንደምን ከርመሻል?! በዐይነ ስጋ ከተያየን ብዙ ቅዳሜ ነጎደ፣ ብዙ ጥር አለፈ! ስንት መውሊድ ተከብሮ ስንት ልደት ተቆጠረ! ስንት ጾም ተይዞ ስንት ጾፍ ተፈታ! ስንት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሥርዓቱን መፍረክረክ ተከትሎ በተፈጠረ የአሠራር ክፍተትና ቸልተኝነት በከተማዋ የሚገኙ የገዥው ፓርቲ ታማኝ ካድሬዎች በአዲስ አበባ የማስፋፊያ መንደሮች ቦታ እየተቀራመቱ እንደሚገኝ ዋዜማ ከሁለት ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ባለሞያዎች የደረሳት መረጃ ያሳያል፡፡ ካድሬዎቹ
Read More[ሙሔ ሀዘን ጨርቆስ ለዋዜማ ራዲዮ] ትሪቨር ኖህ ምናለ በጦቢያ ቢወለድ እላለሁ-አንዳንዴ፡፡ የፖለቲካ ኮሜዲ በሀበሻ ምድር በሽ ነዋ! ይኸው የኛው ጉድ በአጋዚ ስለሚያልቁ ንጹሐን ይነግሩናል ስንል ፓርላማ ገብተው ዶቅዶቄ ስለደቀነው አገራዊ አደጋ ይንዶቆዶቃሉ? ሰውየው Extremely
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-ከተመሰረተ ሁለተኛ አመቱን የያዘውና የተሻለ አፃፃፍና የሀሳብ አቀራረብ ያላቸውን ጋዜጠኞችና ጦማርያን ለማበረታታት የተቋቋመው Rewarding Good Wrting (RGW) የዋዜማን ባልደረባ “ገረመው” በአንደኝነት ሸልሞታል። ከአዲስ ስታንዳርድ መፅሄት ማህሌት ፋሲልና የዞን ዘጠኝ ጦማሪው ዘላለም ክብረትም ለዚሁ
Read More(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ፣ ጌታዬ! ገረመው ነኝ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ፡፡ ምስጉን ጉዳይ–ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃል፡፡ ዉሎዬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ ‘አብዮታዊ‘…ሄሄሄ…(ምን ማለቴ እንደሆነ ይገባዎታል መቼስ!) ላየን ባር ቤቴ፣
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ–አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ… ላየን ባር ቤቴ፣ ቴሌ ባር
Read Moreሙሔ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ሬዲዮ) አትሌት ድሪባ መርጋ 22 ማዞርያ በተለምዶ ጤና ጣቢያ ከሚባለው ሰፈር ገባ ብሎ በቁመቱ ገዘፍ ያለ፣ በስፋቱ ከአንድ የሩጫ መም የማይተናነስ፣ (400 ካሬ ላይ ያረፈ) የእንግዳ ማረፊያ ገንብቷል፡፡ አክሊለማሪያም ክብሩ
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ “አብዮታዊ”፣ ላየን ባር ቤቴ፣ ቴሌ ባር
Read More