Tag: Human Rights

ተከሳሽ በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ

ዋዜማ ራዲዮ- በእነ አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) መዝገብ ተከሳሽ የሆኑት ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ እኚህን ተከሳሽ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሃኒ ሀሰን አህመዲን በሚል…

በጌታቸው አሰፋ መዝገብ የሚቀርቡ ምስክሮች ጉዳይ ፍርድቤትና አቃቤ ህግ አልተግባቡም

በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ጥበቃ ስለሚደርላቸው 29 ምስክሮች ፍርድ ቤቱ የሰጠው ትዕዛዝ ከአዋጁ ውጭ በመሆኑ ማስፈፀም እንደማይችል አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ሀላፊ…

በሶማሌ ክልል ሁከት ተከሰው ከቀረቡት ተከሳሾች መሀል አንዱ በስህተት መታሰሩን አቃቤ ህግ አመነ

በተመሳሳይም 25ኛ ተከሳሽ ሆነው የቀረቡት ከድር አብዲ እስማኤል በዕርግጥም በክሱ ላይ የተጠቀሰው ስም የእራሳቸው እንደሆነ ለችሎቱ ቢገልፁም ክሱ ሲነበብላቸው ግን በክሱ የተጠቀሱትን የወንጀል ተግባራት ለማድረግ የሚያስችል ስልጣን የሌላቸው ተራ አርሶ…

በእስር ላይ ያሉ የቀድሞ የማረሚያ ቤት ሀላፊዎች የክስ መቃወሚያ አቀረቡ

በእስር ላይ የሚገኙ የማረሚያ ቤት ሀላፊዎችና በስብዓዊ መብት ጥሰት የተከሰሱ ግለሰቦች የካቲት 27/2011 በዋለው ችሎት የቀረበብን ክስ አግባብነት ይጎድለዋል፣ ለመከላከል እንዳንችል ተደርጎ ቀርቦብናል ሲሉ ዘለግ ያለ መከራከሪያቸውን አቅርበዋል። የዋዜማ ሪፖርተር…

የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁት አቃቤ ሕግ ብርሀኑ ወንድማገኝ ተሰናበቱ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን…

የሞያሌውን ግድያ እንዲያጣራ የተቋቋመው ቡድን ማጣራቱን እንዲያቆም ታዘዘ

ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በመከላከያ ሰራዊት አባላት ስለተገደሉት ዜጎች ጉዳይ እንዲያጣራ የተሰየመውና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም የሚከታተለው መርማሪ ቦርድ የማጣራት ተልዕኮውን እንዲያቋርጥ መታዘዙን የዋዜማ ምንጮች…

የስዊድኑ የልብስ አምራች H&M በሀዋሳ የምርት አቅራቢው ሳቢያ ውግዘት ገጠመው

የአዘጋጁ ማስታወሻ፡ ቀደም ሲል ባቀረብነው መረጃ ላይ አንዳንድ ስህተቶችን ስላገኘንበት አርትዖት አድርገን እንደገና አቅርበነዋል። ዋዜማ ራዲዮ- በሐዋሳ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ከፍቶ ስራ የጀመረውና ለስዊድኑ ኤች ኤንድ ኤም (H&M) ልብሶችን የሚያቀርበው የባንግላዴሽ ኩባንያ (ዲቢኤል)…

የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድ ስቴት ስ መንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ይጓዛል። የአሜሪካ የውጪጉዳይ መስሪያ ቤት ምንጮች ለዋዜማ እንደተናገሩት የልዑካን ቡድኑ በአዲስ አበባ ቆይታው ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር ተገናኝቶ…