Home Tag Archives: Gonder

Gonder

መንግስት በጎንደር ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ ጀምሯል፣ ግጭትና ውጥረት ተከስቷል

Jul 6, 2017 0

ዋዜማ ራዲዮ- የመንግስት ሀይሎች በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን ትጥቅ ለማስፈታት መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በአካባቢው ግጭት መከሰቱንና ውጥረት መንገሱን ከየአካባቢው ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለዋዜማ ገልፀዋል። ህብረተሰቡ በመንግሥት የወጣበትን መሳሪያ የማስረከብና ትጥቅ የመፍታት ትዕዛዝን ባለመቀበሉ በተለይም በሁመራና

Read More

በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ 99 ሰዎች ተገድለዋል

Nov 29, 2016 0

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል በተወሰኑ ቦታዎች ብቻ ቢያንስ 99 ሰዎች በመንግስት ሃይሎች መገደላቸውን አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵይ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት ሰኞ ህዳር 19 ቀን 2009 ገለፀ። የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊጨምር እንደሚችል የገለፀው የፕሮጀክቱ ሪፖርት የሟቾችን

Read More

[በነገራችን ላይ] የዐማራ ብሄረተኝነት ማገንገን፣ የኦሮሞ አመፅ አዲስ ልኬት፣ የተጋሩ ግርታና ዝምታ፣ የገዥው ፓርቲ ባዶ ተስፋ

Sep 27, 2016 0

ዋዜማ ራዲዮ- የዐማራ ብሄረተኝነት ለጋ የፖለቲካ ትርክት ሆኖ የኢትዮጵያን የፖለቲካ መድረክ ተቀላቅሏል። በእርግጥ እንዳሁኑ ሰፊ ህዝብ የተሳተፈባቸው ባይሆኑም ባለፉት ሀያ አምስት አመታት የዐማራ ብሄረተኝነት አጀንዳን ያነሱ ነበሩ። በሌሎች እንደጠላት የሚፈረጀው ዐማራ ከኦሮሞ ብሄረተኞች ጋር

Read More

በጎንደር ዳግም ውጥረት ነግሷል፣ የተኩስ ልውውጥ ነበር

Aug 25, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ለተቀሰቀሰው ተቃውሞ እንደ ሙቀት መለኪያ (ቴርሞ ሜትር) ተደርጋ የምትወሰደው ጎንደር አንዴ ጋል ሌላ ጊዜ በረድ በሚል ተቃውሞ እና አለመረጋጋት ስትናጥ ቆይታለች፡፡ በከተማዋ ለተነሳው ተቃውሞ ዋና መንስኤ የሆነው የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

Read More

የአዲስ አበባውን ስልፍ ለሚመክቱና መስዋዕትነት ለሚከፍሉ የፀጥታ ሰራተኞች ማካካሻ እንደሚሰጥ መንግስት አስታወቀ

Aug 20, 2016 1

በጎንደር አንድ ወጣት ተገድሏል ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚደረግ መነገሩን ተከትሎ መንግስት ስልፉን በማናቸውም መንገድ ለማምከን እየተዘጋጀ ነው። ነገ እሁድ በአዲስ አበባ በስልጣን ላይ ያለውን ስርዓት ለመቃወም የተጠራው ስልፍ በተለያየ የሀገሪቱ አካባቢ ሲካሄድ

Read More

መንግስት ተቃውሞው በአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች እንዳይስፋፋ በስጋት ተወጥሯል

Aug 17, 2016 2

ዋዜማ ራዲዮ- መንግሥት በአዲስ አበባ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችና የሥራ ማቆም አድማ ሊስፋፋ ይችላል የሚል ስጋቱ አይሎበታል። ይህን ተከትሎ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሠራተኞች ስብሰባ እየተጠሩ ነው። የመንግሥት ተቀጣሪ ያልሆነውን የከተማ ነዋሪ ደግሞ በኢሕአዴግ

Read More

የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ

Aug 15, 2016 7

ኢትዮጵያ አሁን የደረሰችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ከወትሮው በተለየ አስጊና አስከፊ አደጋን ያረገዘ ሆኖ ይታያል። የፖለቲካ ቀውሱን “የመልካም አስተዳደር እጦት፣ የዴሞክራሲ አለመዳበር” እያሉ መግለጽ ከፊታችን የተደቀነውን አደጋ አቅልሎና የተለመደ አስመስሎ የሚያቀርብ አሳሳች መነሻ ነው።  ምክንያቱም፣ ስለ

Read More

Haala Yeroo Ilaalchisee Ejjennoofi Waamicha Waazeemaa

Aug 15, 2016 2

Haalli siyaasa Itoophiyaa yeroo ammaa isa yeroo kamii caalaa balaa sodaachisaa keessa jira. Ukkura biyyattiin keessa jirtu kana “Rakkoo bulchiisaati ykn hanqina dimokraasiiti” jechuun waamuun balaa jiru salphisanii ilaaluu ta’a. Sababni isaas, waa’ee rakkoo

Read More

ቅዋምን ጻውዒት ዋዜማ ብዝዕባ ሰሙናዊ ኩነታት ኢትዮጵያ

Aug 15, 2016 1

ኢትዮጵያ ሕዚ በፂሓቶ ዘላ ፖለቲካዊ ቅልውላው ካብቲ ልሙድ ብዝተፈለየ ዝኽፈኧ ሃደጋ ዝሓዘ ኮይኑ ይርአይ አሎ፡፡ ነዚ ፖለቲካዊ ቅልውላው “ምስዓን ፅቡቅ ምምህዳር፣ ናይ ዲሞክራሲ ዘይምምዕባል” እንዳበሉ ብምግላፅ ነዚ አብ ቅድሜና ጠጠው ይሉ ዘሎ ሓደጋ አናኢስካ

Read More

Wazema’s Call for Action on the Current Ethiopian Crisis

Aug 15, 2016 0

Ethiopia is currently facing a monumental crisis freighted with grave risks and political calamities. Gone are the days where one could sweep under the internal fault lines of the Ethiopian state as setbacks that

Read More
Tweets by @Wazemaradio